https://amh.sputniknews.africa/20260702/4499281.html
ጠቅላይ ሚኒስትር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተገነባውን ዘመናዊ የሀማሳ ሞዴል መንደር ዛሬ በይፋ መረቁ
ጠቅላይ ሚኒስትር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተገነባውን ዘመናዊ የሀማሳ ሞዴል መንደር ዛሬ በይፋ መረቁ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተገነባውን ዘመናዊ የሀማሳ ሞዴል መንደር ዛሬ በይፋ መረቁ መንደሩ የገጠር ኮሪደር ልማት አካል ሲሆን በ79.4 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ነው።ዘመናዊ የመታጠቢያ ክፍሎች፣ የእንስሳት ማደሪያ፣ የአትክልት... 02.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-02T13:50+0300
2026-07-02T13:50+0300
2026-07-02T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/02/4500248_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_25b606a45353434a8d74f9a0a7fc6413.jpg
ጠቅላይ ሚኒስትር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተገነባውን ዘመናዊ የሀማሳ ሞዴል መንደር ዛሬ በይፋ መረቁ መንደሩ የገጠር ኮሪደር ልማት አካል ሲሆን በ79.4 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ነው።ዘመናዊ የመታጠቢያ ክፍሎች፣ የእንስሳት ማደሪያ፣ የአትክልት ስፍራ፣ የባዮ ጋዝ እና የንብ ቀፎዎች ያሟላ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል። "ይህ ሞዴል መንደር የገጠሩን ማኅበረሰብ ክብር፣ ምቾት እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገረ የሪፎርማችን ህያው ፍሬ ነው" ሲለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ጠቅላይ ሚኒስትር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተገነባውን ዘመናዊ የሀማሳ ሞዴል መንደር ዛሬ በይፋ መረቁ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተገነባውን ዘመናዊ የሀማሳ ሞዴል መንደር ዛሬ በይፋ መረቁ
2026-07-02T13:50+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/02/4500248_71:0:1210:854_1920x0_80_0_0_888561c06712b10c59d760807ddae79f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተገነባውን ዘመናዊ የሀማሳ ሞዴል መንደር ዛሬ በይፋ መረቁ
13:50 02.07.2026 (የተሻሻለ: 15:24 02.07.2026) ጠቅላይ ሚኒስትር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተገነባውን ዘመናዊ የሀማሳ ሞዴል መንደር ዛሬ በይፋ መረቁ
መንደሩ የገጠር ኮሪደር ልማት አካል ሲሆን በ79.4 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ነው።
ዘመናዊ የመታጠቢያ ክፍሎች፣ የእንስሳት ማደሪያ፣ የአትክልት ስፍራ፣ የባዮ ጋዝ እና የንብ ቀፎዎች ያሟላ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል።
"ይህ ሞዴል መንደር የገጠሩን ማኅበረሰብ ክብር፣ ምቾት እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገረ የሪፎርማችን ህያው ፍሬ ነው" ሲለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X


