ኤር ታንዛኒያ በሩሲያ እና ታንዛኒያ መካከል የመጀመሪያውን የቀጥታ በረራ በዛሬው ዕለት እንደሚያካሂድ አስታወቀ

ሰብስክራይብ

ኤር ታንዛኒያ በሩሲያ እና ታንዛኒያ መካከል የመጀመሪያውን የቀጥታ በረራ በዛሬው ዕለት እንደሚያካሂድ አስታወቀ

​አየር መንገዱ ቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን በመጠቀም በዳሬሰላም – ሞስኮ – ዛንዚባር መስመር በሳምንት እስከ ሦስት በረራዎችን ያደርጋል።

የሩሲያ የፌዴራል አየር ትራንስፖርት ኤጀንሲ ኤር ታንዛኒያ በረራዎቹን እንዲያከናውን ​ቀደም ሲል ፈቃድ መስጠቱ ይታወሳል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0