https://amh.sputniknews.africa/20260702/4495142.html
ግብፅ እና ሩዋንዳ ለአፍሪካ የጋራ ማዕቀፍ መንገድ የሚከፍት የኤአይ እና የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን አጋርነት መሠረቱ
ግብፅ እና ሩዋንዳ ለአፍሪካ የጋራ ማዕቀፍ መንገድ የሚከፍት የኤአይ እና የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን አጋርነት መሠረቱ
Sputnik አፍሪካ
ግብፅ እና ሩዋንዳ ለአፍሪካ የጋራ ማዕቀፍ መንገድ የሚከፍት የኤአይ እና የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን አጋርነት መሠረቱ የግብፅ የኮሙዩኒኬሽንና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ራፋት ሄንዲ እና የሩዋንዳ የኮሙዩኒኬሽን፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን... 02.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-02T09:32+0300
2026-07-02T09:32+0300
2026-07-02T09:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/02/4495219_0:3:1040:588_1920x0_80_0_0_4ee07d4de43a4773308e6ee17f286543.jpg
ግብፅ እና ሩዋንዳ ለአፍሪካ የጋራ ማዕቀፍ መንገድ የሚከፍት የኤአይ እና የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን አጋርነት መሠረቱ የግብፅ የኮሙዩኒኬሽንና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ራፋት ሄንዲ እና የሩዋንዳ የኮሙዩኒኬሽን፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ሚኒስትር ፓውላ ኢንጋቢሬ ቅድሚያ በሚሰጣቸው ዘርፎች በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የሚመሩ የሙከራ ፕሮጀክቶችን በተመለከተ ተወያይተዋል። ▪ የጤና ጥበቃ፣▪ ግብርና፣▪ የአካባቢ ቋንቋዎች፣▪ የመንግሥት አገልግሎቶች። ሁለቱ ወገኖችኤአይ አስተዳደር ዙሪያ የሚያደርጉትን ቅንጅት ለመቀጠል እና ትብብራቸውን በመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ይፋዊ ለማድረግ ተስማምተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/02/4495219_126:0:914:591_1920x0_80_0_0_b3f9bea64a4427c7c22b1dc491b296f7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ግብፅ እና ሩዋንዳ ለአፍሪካ የጋራ ማዕቀፍ መንገድ የሚከፍት የኤአይ እና የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን አጋርነት መሠረቱ
09:32 02.07.2026 (የተሻሻለ: 09:44 02.07.2026) ግብፅ እና ሩዋንዳ ለአፍሪካ የጋራ ማዕቀፍ መንገድ የሚከፍት የኤአይ እና የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን አጋርነት መሠረቱ
የግብፅ የኮሙዩኒኬሽንና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ራፋት ሄንዲ እና የሩዋንዳ የኮሙዩኒኬሽን፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ሚኒስትር ፓውላ ኢንጋቢሬ ቅድሚያ በሚሰጣቸው ዘርፎች በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የሚመሩ የሙከራ ፕሮጀክቶችን በተመለከተ ተወያይተዋል።
▪ የጤና ጥበቃ፣
▪ ግብርና፣
▪ የአካባቢ ቋንቋዎች፣
▪ የመንግሥት አገልግሎቶች።
ሁለቱ ወገኖችኤአይ አስተዳደር ዙሪያ የሚያደርጉትን ቅንጅት ለመቀጠል እና ትብብራቸውን በመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ይፋዊ ለማድረግ ተስማምተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

