በሺዎች የሚቆጠሩ ሶማሊያውያን የአንድነት ቀንን ከፕሬዚዳንታቸው ጋር አከበሩ

ሰብስክራይብ

#viral | በሺዎች የሚቆጠሩ ሶማሊያውያን የአንድነት ቀንን ከፕሬዚዳንታቸው ጋር አከበሩ

​ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ትናንት አመሻሽ በሞቃዲሾ ታሌክስ መገናኛ ከተገኙ ዜጎች ጋር የደቡባዊ ክፍሎች ነጻነት እና የሰሜንና ደቡብ ሶማሊያ ውህደት እውን የሆነበትን ዕለት (እ.ኤ.አ ሐምሌ 1 ቀን 1960) በጋራ አክብረዋል።

ፕሬዚዳንቱ በኤክስ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ "የአንድነታችን፣ የነጻነታችን እና የሀገረ መንግሥታችን ህያው ተምሳሌት ነው" ሲሉ ቀኑን ገልጸውታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0