ሩሲያ በዓለም ሁለተኛዋ ፈጣን ዕድገት ያስመዘገበች ሀገር መሆኗን የስዊዘርላንድ ባንክ አስታወቀ
18:54 01.07.2026 (የተሻሻለ: 19:04 01.07.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ሩሲያ በዓለም ሁለተኛዋ ፈጣን ዕድገት ያስመዘገበች ሀገር መሆኗን የስዊዘርላንድ ባንክ አስታወቀ
ሀብታቸው በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረ ሀገራት፦
ደቡብ ኮሪያ (+55%)
ሩሲያ (+37%)
ክሮኤሺያ (+29%)
በከፍተኛ ሀብታቸው የቀነሰባቸው ሀገራት፦
ዩናይትድ ኪንግደም፦ -23.2%
ኔዘርላንድስ፦ -14.4%
ፈረንሳይ፦ -4.5%
የተረጋጋ ሁኔታ ላይ ያለች ሀገር፦
ጣሊያን ባለፉት አምስት ዓመታት የነፍስ ወከፍ ሀብት መጠን ለውጥ ሳያሳይ በተመሳሳይ ደረጃ የቆየች ብቸኛ ሀገር ናት።
ስፑትኒክ በመረመረው የዩቢኤስ ሪፖርት መሠረት፤ ብሔራዊ ሀብት የሚሰላው ከፋይናንስ እና ከተጨባጭ ንብረቶች አጠቃላይ እሴት ላይ ዕዳን በመቀነስ ሲሆን ሁሉም አኃዞች በየሀገራቱ ብሔራዊ ገንዘቦች ተገልጸው የዋጋ ንረትን ከግምት ውስጥ በማስገባት የተስተካከሉ ናቸው።
የጊዜ ወሰን፦ ከ2020–2025
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X