የጋና መዲና አክራ በዓመታት ባልታየ ከፍተኛ ዝናብ ተመትታ 12 ሰዎች በጎርፍ ሲሞቱ 470 የሚደርሱ ዜጎች ተረፉ

ሰብስክራይብ

የጋና መዲና አክራ በዓመታት ባልታየ ከፍተኛ ዝናብ ተመትታ 12 ሰዎች በጎርፍ ሲሞቱ 470 የሚደርሱ ዜጎች ተረፉ

 

የሕይወት አድን ሥራው እንደቀጠለና የሟቾች ቁጥርም ሊጨምር እንደሚችል ​የጋና ብሔራዊ የእሳት አደጋ መከላከያ አገልግሎት አስታውቋል።

ካለፈው ዓመት የ56 ሚሊ ሜትር ሪከርድ ጋር ሲነጻጸር፤ በአክራ 140 ሚሊ ሜትር የሚጠጋ ዝናብ መጣሉን የመጀመሪያ ደረጃ መረጃዎች አሳይተዋል ሲሉ ፕሬዚዳንት ጆን ድራማኒ ማሃማ ተናግረዋል።

 

​በፕሬዚዳንታዊ ትዕዛዝ መሠረት፤ የጋና መከላከያ ሠራዊት እና ፖሊስ የሕይወት አድን ሥራዎችን ለመደገፍ የተሠማሩ ሲሆን መንግሥትም ለድንገተኛ አደጋ መርጃ 27 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ መድቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0