https://amh.sputniknews.africa/20260701/4490517.html
የሳኅል ሀገራት ጥምረት በዓለም አቀፍ መድረክ በማያሻማ መልኩ ሲቆም፤ ፈረንሳይ ግን 'ብዙ የምታጣው ነገር ይኖራል' - ኒጀራዊ ተንታኝ
የሳኅል ሀገራት ጥምረት በዓለም አቀፍ መድረክ በማያሻማ መልኩ ሲቆም፤ ፈረንሳይ ግን 'ብዙ የምታጣው ነገር ይኖራል' - ኒጀራዊ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
የሳኅል ሀገራት ጥምረት በዓለም አቀፍ መድረክ በማያሻማ መልኩ ሲቆም፤ ፈረንሳይ ግን 'ብዙ የምታጣው ነገር ይኖራል' - ኒጀራዊ ተንታኝኡጋዱጉ ከፓሪስ ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷን ለማቋረጥ የወሰደችው ውሳኔ፤ "ሙሉ በሙሉ በሉዓላዊነቷ ላይ የተመሠረተ"... 01.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-01T16:57+0300
2026-07-01T16:57+0300
2026-07-01T17:22+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/01/4490364_1:0:847:476_1920x0_80_0_0_ec9bc6f9134aeea5d6e9f7c0c5f75f35.jpg
የሳኅል ሀገራት ጥምረት በዓለም አቀፍ መድረክ በማያሻማ መልኩ ሲቆም፤ ፈረንሳይ ግን 'ብዙ የምታጣው ነገር ይኖራል' - ኒጀራዊ ተንታኝኡጋዱጉ ከፓሪስ ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷን ለማቋረጥ የወሰደችው ውሳኔ፤ "ሙሉ በሙሉ በሉዓላዊነቷ ላይ የተመሠረተ" ነው ሲሉ የማኅበራዊ-ፖለቲካ ተንታኙ ማይኩል ዞዲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።"ስለሆነም፤ የትኛውም ውሳኔ ሕጋዊ ተቀባይነት እንዲኖረው በሦስቱ የሳኅል ሀገራት ጥምረት በሙሉ ድምፅ መጽደቅ አለበት" ብለዋል። ተንታኙ ፈረንሳይን በተመለከተ፤ "አይብና ወይን" ለመሥራት ከሚያገለግሉ "ጥቂት ፍየሎችና የወይን እርሻዎች" በስተቀር "ምንም የምታመርተው ነገር የለም" ሲሉ ተናግረዋል። ፓሪስ፤ "የእኛን ወርቅ፣ የእኛን ዩራኒየም እና የእኛን ነዳጅ የምትፈልገው" ለዚህ ነው ሲሉም ሃሳባቸውን አጠቃለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሳኅል ሀገራት ጥምረት በዓለም አቀፍ መድረክ በማያሻማ መልኩ ሲቆም፤ ፈረንሳይ ግን 'ብዙ የምታጣው ነገር ይኖራል' - ኒጀራዊ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
የሳኅል ሀገራት ጥምረት በዓለም አቀፍ መድረክ በማያሻማ መልኩ ሲቆም፤ ፈረንሳይ ግን 'ብዙ የምታጣው ነገር ይኖራል' - ኒጀራዊ ተንታኝ
2026-07-01T16:57+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/01/4490364_107:0:742:476_1920x0_80_0_0_8a059d1fd5c615281de32dd01c549d9f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሳኅል ሀገራት ጥምረት በዓለም አቀፍ መድረክ በማያሻማ መልኩ ሲቆም፤ ፈረንሳይ ግን 'ብዙ የምታጣው ነገር ይኖራል' - ኒጀራዊ ተንታኝ
16:57 01.07.2026 (የተሻሻለ: 17:22 01.07.2026) የሳኅል ሀገራት ጥምረት በዓለም አቀፍ መድረክ በማያሻማ መልኩ ሲቆም፤ ፈረንሳይ ግን 'ብዙ የምታጣው ነገር ይኖራል' - ኒጀራዊ ተንታኝኡጋዱጉ ከፓሪስ ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷን ለማቋረጥ የወሰደችው ውሳኔ፤ "ሙሉ በሙሉ በሉዓላዊነቷ ላይ የተመሠረተ" ነው ሲሉ የማኅበራዊ-ፖለቲካ ተንታኙ
ማይኩል ዞዲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
"ስለሆነም፤ የትኛውም ውሳኔ ሕጋዊ ተቀባይነት እንዲኖረው በሦስቱ የሳኅል ሀገራት ጥምረት በሙሉ ድምፅ መጽደቅ አለበት" ብለዋል።
ተንታኙ ፈረንሳይን በተመለከተ፤ "አይብና ወይን" ለመሥራት ከሚያገለግሉ "ጥቂት ፍየሎችና የወይን እርሻዎች" በስተቀር "ምንም የምታመርተው ነገር የለም" ሲሉ ተናግረዋል። ፓሪስ፤ "የእኛን ወርቅ፣ የእኛን ዩራኒየም እና የእኛን ነዳጅ የምትፈልገው" ለዚህ ነው ሲሉም ሃሳባቸውን አጠቃለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X