https://amh.sputniknews.africa/20260701/4490061.html
የኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ነዋሪዎች በወር እስከ 1000 ዶላር እንዲገበያዩ የሚፈቅድ መመሪያ ወጣ
የኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ነዋሪዎች በወር እስከ 1000 ዶላር እንዲገበያዩ የሚፈቅድ መመሪያ ወጣ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ነዋሪዎች በወር እስከ 1000 ዶላር እንዲገበያዩ የሚፈቅድ መመሪያ ወጣየኢትዮጵያ እና የኬንያ የጠረፍ ንግድ መመሪያ፤ የድንበር ነጋዴዎች መለዋወጥ የሚችሏቸውን 50 ምርቶችንም ዘርዝሯል። ማዕቀፉ በሁለቱ ሀገራት ድንበር... 01.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-01T16:22+0300
2026-07-01T16:22+0300
2026-07-01T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/01/4489908_0:36:678:417_1920x0_80_0_0_c2ff7d3eebee41e86165296daa147f1d.jpg
የኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ነዋሪዎች በወር እስከ 1000 ዶላር እንዲገበያዩ የሚፈቅድ መመሪያ ወጣየኢትዮጵያ እና የኬንያ የጠረፍ ንግድ መመሪያ፤ የድንበር ነጋዴዎች መለዋወጥ የሚችሏቸውን 50 ምርቶችንም ዘርዝሯል። ማዕቀፉ በሁለቱ ሀገራት ድንበር የኮንትሮባንድ እና ሕገ-ወጥ የንግድ እንቅስቃሴን ለመግራት ታስቦ የተቀረጸ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል። መመሪያው ታህሳስ 10 ቀን 2018 ዓ.ም የተፈረመውን የኢትዮጵያ እና ኬንያ የተቀላጠፈ የጠረፍ ንግድ ማዕቀፍ ስምምነት ለማስፈጸም የወጣ ነው፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/01/4489908_38:0:641:452_1920x0_80_0_0_e94bad1af33b2a900cae3ed32cea78a1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ነዋሪዎች በወር እስከ 1000 ዶላር እንዲገበያዩ የሚፈቅድ መመሪያ ወጣ
16:22 01.07.2026 (የተሻሻለ: 16:24 01.07.2026) የኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ነዋሪዎች በወር እስከ 1000 ዶላር እንዲገበያዩ የሚፈቅድ መመሪያ ወጣ
የኢትዮጵያ እና የኬንያ የጠረፍ ንግድ መመሪያ፤ የድንበር ነጋዴዎች መለዋወጥ የሚችሏቸውን 50 ምርቶችንም ዘርዝሯል።
ማዕቀፉ በሁለቱ ሀገራት ድንበር የኮንትሮባንድ እና ሕገ-ወጥ የንግድ እንቅስቃሴን ለመግራት ታስቦ የተቀረጸ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።
መመሪያው ታህሳስ 10 ቀን 2018 ዓ.ም የተፈረመውን የኢትዮጵያ እና ኬንያ የተቀላጠፈ የጠረፍ ንግድ ማዕቀፍ ስምምነት ለማስፈጸም የወጣ ነው፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X