https://amh.sputniknews.africa/20260701/4489156.html
የኒጀር ጦር በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል የተሰነዘረውን የሽብር ጥቃት መከተ
የኒጀር ጦር በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል የተሰነዘረውን የሽብር ጥቃት መከተ
Sputnik አፍሪካ
የኒጀር ጦር በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል የተሰነዘረውን የሽብር ጥቃት መከተ የኒጀር የደኅንነት ኃይሎች ሃያ የሚጠጉ አሸባሪዎች እንደደመሰሱ እና በርካታ የወታደራዊ ትጥቆችንም መማረካቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው... 01.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-01T14:12+0300
2026-07-01T14:12+0300
2026-07-01T14:39+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/01/4489003_0:0:640:360_1920x0_80_0_0_1eaaef7c83a24f0a0abefce50d23226f.jpg
የኒጀር ጦር በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል የተሰነዘረውን የሽብር ጥቃት መከተ የኒጀር የደኅንነት ኃይሎች ሃያ የሚጠጉ አሸባሪዎች እንደደመሰሱ እና በርካታ የወታደራዊ ትጥቆችንም መማረካቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው ትናንትና ጠዋት በቲላቤሪ ክልል፣ ቶሮዲ በተባለ ቦታ ነው። በሞተር ሳይክሎች እና ከባድ መሣሪያዎች በጫኑ ተሽከርካሪዎች ሲጓዙ የነበሩ ታጣቂዎች የመከላከያና የደኅንነት ኃይሎች ተቋማትን ለመውረር ሙከራ አድርገው ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኒጀር ጦር በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል የተሰነዘረውን የሽብር ጥቃት መከተ
Sputnik አፍሪካ
የኒጀር ጦር በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል የተሰነዘረውን የሽብር ጥቃት መከተ
2026-07-01T14:12+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/01/4489003_80:0:560:360_1920x0_80_0_0_ece2eaf940f30cb837eb913190143c6f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኒጀር ጦር በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል የተሰነዘረውን የሽብር ጥቃት መከተ
14:12 01.07.2026 (የተሻሻለ: 14:39 01.07.2026) የኒጀር ጦር በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል የተሰነዘረውን የሽብር ጥቃት መከተ የኒጀር የደኅንነት ኃይሎች ሃያ የሚጠጉ አሸባሪዎች እንደደመሰሱ እና በርካታ የወታደራዊ ትጥቆችንም መማረካቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
ጥቃቱ የተፈጸመው ትናንትና ጠዋት በቲላቤሪ ክልል፣ ቶሮዲ በተባለ ቦታ ነው።
በሞተር ሳይክሎች እና ከባድ መሣሪያዎች በጫኑ ተሽከርካሪዎች ሲጓዙ የነበሩ ታጣቂዎች የመከላከያና የደኅንነት ኃይሎች ተቋማትን ለመውረር ሙከራ አድርገው ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X