https://amh.sputniknews.africa/20260701/4488926.html
ዩክሬን እና ፈረንሳይ በአፍሪካ ዓላማቸውን ለማሳካት አሸባሪዎችን እየተጠቀሙ ነው - የሩሲያ የደኅንነት ምክር ቤት
ዩክሬን እና ፈረንሳይ በአፍሪካ ዓላማቸውን ለማሳካት አሸባሪዎችን እየተጠቀሙ ነው - የሩሲያ የደኅንነት ምክር ቤት
Sputnik አፍሪካ
ዩክሬን እና ፈረንሳይ በአፍሪካ ዓላማቸውን ለማሳካት አሸባሪዎችን እየተጠቀሙ ነው - የሩሲያ የደኅንነት ምክር ቤት ቁጥራቸው እየጨመረ የመጣ የአውሮፓ ሀገራት ጥቅማቸውን ለማስከበር፤ አሸባሪ ቡድኖችን እንደሚጠቀሙና መረጃ እንደሚያቀብሏቸውም የሩሲያ... 01.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-01T13:46+0300
2026-07-01T13:46+0300
2026-07-01T13:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/01/4488773_0:30:650:396_1920x0_80_0_0_3916110fc98e215d11263c77a781740a.jpg
ዩክሬን እና ፈረንሳይ በአፍሪካ ዓላማቸውን ለማሳካት አሸባሪዎችን እየተጠቀሙ ነው - የሩሲያ የደኅንነት ምክር ቤት ቁጥራቸው እየጨመረ የመጣ የአውሮፓ ሀገራት ጥቅማቸውን ለማስከበር፤ አሸባሪ ቡድኖችን እንደሚጠቀሙና መረጃ እንደሚያቀብሏቸውም የሩሲያ ደኅንነት ምክር ቤት ምክትል ፀሐፊ አሌክሳንደር ቬኔዲክቶቭ ለመገናኛ ብዙኃን ገልጸዋል። ዩክሬን በአፍሪካ አኀጉር ጭምር ይህንን ድርጊት “በንቃት እያከናወነች” እንደምትገኝና በዚህ ረገድም “ብቻዋን እንዳልሆነች” የጠቀሱት ቬኔዲክቶቭ፤ በአሁኑ ወቅት የዩክሬን ወታደራዊ አማካሪዎች በአፍሪካ የነቃ እንቅስቃሴ እያደረጉ እንደሆነ አረጋግጠዋል።“ፈረንሳይ እንዲህ ካሉ ድርጊቶች ወደኋላ እንደማትል እናውቃለን፤ ቀደም ሲል በቅኝ ግዛት ሥር በነበሩ ክፍሎች አዲስ የቅኝ አገዛዝ ቁጥጥር ለመመስረት የሚሹ በርካታ የአውሮፓ ሀገራትም በተመሳሳይ ይህንን መንገድ ይጠቀማሉ” ብለዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/01/4488773_42:0:609:425_1920x0_80_0_0_0b64a7cd7da83a0d6faf40750b61de61.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዩክሬን እና ፈረንሳይ በአፍሪካ ዓላማቸውን ለማሳካት አሸባሪዎችን እየተጠቀሙ ነው - የሩሲያ የደኅንነት ምክር ቤት
13:46 01.07.2026 (የተሻሻለ: 13:54 01.07.2026) ዩክሬን እና ፈረንሳይ በአፍሪካ ዓላማቸውን ለማሳካት አሸባሪዎችን እየተጠቀሙ ነው - የሩሲያ የደኅንነት ምክር ቤት
ቁጥራቸው እየጨመረ የመጣ የአውሮፓ ሀገራት ጥቅማቸውን ለማስከበር፤ አሸባሪ ቡድኖችን እንደሚጠቀሙና መረጃ እንደሚያቀብሏቸውም የሩሲያ ደኅንነት ምክር ቤት ምክትል ፀሐፊ አሌክሳንደር ቬኔዲክቶቭ ለመገናኛ ብዙኃን ገልጸዋል።
ዩክሬን በአፍሪካ አኀጉር ጭምር ይህንን ድርጊት “በንቃት እያከናወነች” እንደምትገኝና በዚህ ረገድም “ብቻዋን እንዳልሆነች” የጠቀሱት ቬኔዲክቶቭ፤ በአሁኑ ወቅት የዩክሬን ወታደራዊ አማካሪዎች በአፍሪካ የነቃ እንቅስቃሴ እያደረጉ እንደሆነ አረጋግጠዋል።
“ፈረንሳይ እንዲህ ካሉ ድርጊቶች ወደኋላ እንደማትል እናውቃለን፤ ቀደም ሲል በቅኝ ግዛት ሥር በነበሩ ክፍሎች አዲስ የቅኝ አገዛዝ ቁጥጥር ለመመስረት የሚሹ በርካታ የአውሮፓ ሀገራትም በተመሳሳይ ይህንን መንገድ ይጠቀማሉ” ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X