ኩሽነር እና ዊትኮፍ በኳታር 'አዎንታዊ' ውይይት እንዳካሄዱና የቴክኒክ ድርድሮችም መቀጠላቸው ተዘገበ

© telegram sputnik_ethiopiaኩሽነር እና ዊትኮፍ በኳታር 'አዎንታዊ' ውይይት እንዳካሄዱና የቴክኒክ ድርድሮችም መቀጠላቸው ተዘገበ
ኩሽነር እና ዊትኮፍ በኳታር 'አዎንታዊ' ውይይት እንዳካሄዱና የቴክኒክ ድርድሮችም መቀጠላቸው ተዘገበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.07.2026
ሰብስክራይብ

ኩሽነር እና ዊትኮፍ በኳታር 'አዎንታዊ' ውይይት እንዳካሄዱና የቴክኒክ ድርድሮችም መቀጠላቸው ተዘገበ

የአሜሪካ ተደራዳሪዎች በኳታር ከቀጣናው መሪዎች ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን እንዲሁም በታችኛው መዋቅር በሚካሄዱ የቴክኒክ ንግግሮች መሻሻል እንደታየ ብሉምበርግ አንድ ከፍተኛ የአሜሪካ ባለሥልጣንን ጠቅሶ ዘግቧል።

ትራምፕ ኢራን ላይ መጠነ-ሰፊ ወታደራዊ ዘመቻ የመክፈት ዕቅዳቸውን እንደተዉና ለዲፕሎማሲ ዕድል ለመስጠት መወሰናቸውን ዎል ስትሪት ጆርናል ቀደም ሲል ዘግቦ ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0