የቬንዙዌላ ሰማይ ደማቅ ቀይ ቀለም ለበሰ

ሰብስክራይብ

#viral | የቬንዙዌላ ሰማይ ደማቅ ቀይ ቀለም ለበሰ

ይህ ክስተት ከሰሞኑ የመሬት መንቀጥቀጦች ጋር የተያያዘ ነው የሚሉ ወሬዎች ቢናፈሱም፤ ባለሙያዎች ግን ክስተቱ "ሬሊ ስካተሪንግ" በተባለ ሳይንሳዊ ሂደት ምክንያት የተፈጠረ አስደናቂ የፀሐይ ግባት ብቻ እንደሆነ እየገለጹ ይገኛሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0