https://amh.sputniknews.africa/20260701/4486455.html
የኡጋዱጉ እና ፓሪስ ፍቺ፦ "ፈረንሳይ አለመፈለጓን መቀበል አቅቷት፤ ለመመለስ የተቻላትን ሁሉ እያደረገች ነው" – ተንታኝ
የኡጋዱጉ እና ፓሪስ ፍቺ፦ "ፈረንሳይ አለመፈለጓን መቀበል አቅቷት፤ ለመመለስ የተቻላትን ሁሉ እያደረገች ነው" – ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
የኡጋዱጉ እና ፓሪስ ፍቺ፦ "ፈረንሳይ አለመፈለጓን መቀበል አቅቷት፤ ለመመለስ የተቻላትን ሁሉ እያደረገች ነው" – ተንታኝ እ.ኤ.አ ከ2022 ጀምሮ ከቡርኪናፋሶ እንድትወጣ በመገፋቷ፤ "ፈረንሳይ ውርደት ተሰምቷታል" ሲሉ የቡርኪናቤ ሕዝባዊ ንቅናቄ... 01.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-01T08:35+0300
2026-07-01T08:35+0300
2026-07-01T08:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/01/4486302_0:66:1280:786_1920x0_80_0_0_6e2f2795aeb490c03eb4d096e269fcc5.jpg
የኡጋዱጉ እና ፓሪስ ፍቺ፦ "ፈረንሳይ አለመፈለጓን መቀበል አቅቷት፤ ለመመለስ የተቻላትን ሁሉ እያደረገች ነው" – ተንታኝ እ.ኤ.አ ከ2022 ጀምሮ ከቡርኪናፋሶ እንድትወጣ በመገፋቷ፤ "ፈረንሳይ ውርደት ተሰምቷታል" ሲሉ የቡርኪናቤ ሕዝባዊ ንቅናቄ አስተባባሪ አሊ ናና ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። የአፍሪካን አኀጉር ሀብት መበዝበዝ ለመቀጠል ቆርጣ የተነሳችው ፈረንሳይ፤ "ከአሸባሪ ቡድኖች ጋር እየተሰለፈች ነው" ሲሉም ንግግራቸውን ቀጥለዋል። "ፈረንሳይ የቡርኪና ፋሶ እና የሳኅል ሀገራት ጥምረትን ሉዓላዊነት በመጣስ ጭምር ወደ ሳኅል ቀጣና ለመመለስ ማንኛውንም ነገር ለማድረግ ዝግጁ ነች" ብለዋል። ናና፤ ቡርኪና ፋሶ ከፈረንሳይ ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማቋረጥ መወሰኗ፤ "በአፍሪካ ዲፕሎማሲ ውስጥ ወሳኝ ነጥብ" አድርገው ይመለከቱታል። "እኛ የትኛውንም ሀገር አንቃወምም። የምንፈልገው የእያንዳንዱን ሀገር ሉዓላዊነት እያከበርን አጋርነታችንን በእኩል ደረጃ መደራደር ብቻ ነው።"በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/01/4486302_73:0:1208:851_1920x0_80_0_0_90327af6432109efafcb3038e132eab1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኡጋዱጉ እና ፓሪስ ፍቺ፦ "ፈረንሳይ አለመፈለጓን መቀበል አቅቷት፤ ለመመለስ የተቻላትን ሁሉ እያደረገች ነው" – ተንታኝ
08:35 01.07.2026 (የተሻሻለ: 08:44 01.07.2026) የኡጋዱጉ እና ፓሪስ ፍቺ፦ "ፈረንሳይ አለመፈለጓን መቀበል አቅቷት፤ ለመመለስ የተቻላትን ሁሉ እያደረገች ነው" – ተንታኝ
እ.ኤ.አ ከ2022 ጀምሮ ከቡርኪናፋሶ እንድትወጣ በመገፋቷ፤ "ፈረንሳይ ውርደት ተሰምቷታል" ሲሉ የቡርኪናቤ ሕዝባዊ ንቅናቄ አስተባባሪ አሊ ናና ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
የአፍሪካን አኀጉር ሀብት መበዝበዝ ለመቀጠል ቆርጣ የተነሳችው ፈረንሳይ፤ "ከአሸባሪ ቡድኖች ጋር እየተሰለፈች ነው" ሲሉም ንግግራቸውን ቀጥለዋል።
"ፈረንሳይ የቡርኪና ፋሶ እና የሳኅል ሀገራት ጥምረትን ሉዓላዊነት በመጣስ ጭምር ወደ ሳኅል ቀጣና ለመመለስ ማንኛውንም ነገር ለማድረግ ዝግጁ ነች" ብለዋል።
ናና፤ ቡርኪና ፋሶ ከፈረንሳይ ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማቋረጥ መወሰኗ፤ "በአፍሪካ ዲፕሎማሲ ውስጥ ወሳኝ ነጥብ" አድርገው ይመለከቱታል።
"እኛ የትኛውንም ሀገር አንቃወምም። የምንፈልገው የእያንዳንዱን ሀገር ሉዓላዊነት እያከበርን አጋርነታችንን በእኩል ደረጃ መደራደር ብቻ ነው።"
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X