ውሳኔ ሰጪዎች ቴክኖሎጂዎችን ከውስጣዊ ተጨባጭ ሁኔታ ጋር አጣጥመው መተግበር አለባቸው - የዘርፉ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

ውሳኔ ሰጪዎች ቴክኖሎጂዎችን ከውስጣዊ ተጨባጭ ሁኔታ ጋር አጣጥመው መተግበር አለባቸው - የዘርፉ ባለሙያ

ቴክኖሎጂን ከማስገባት ባሻገር ጥቅም ላይ የሚውልበትን መንገድ በአግባቡ መመርመር እንደሚገባ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና የቴክኖሎጂ አስተዳደር አማካሪ እስክንድር መስፍን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ከቴክኖሎጂ ጋር የምዕራባውያን መለኪያዎችን ጭምር እየወሰድን ነው። አንዳንዶቹ መለኪያዎች ደግሞ በእነርሱ የቴክኒክ አጠቃቀም ደረጃ ጊዜያቸው ያለፈባቸው ናቸው” ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0