https://amh.sputniknews.africa/20260630/4482781.html
የሱዳን ታጣቂዎች በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ከተማ ላይ ጥቃት መሰንዘራቸውን ተከትሎ የሩሲያ ወታደራዊ ስፔሻሊስቶች የአየር ድብደባ ፈጸሙ - ዓለም አቀፍ የደህንነት መኮንኖች ኅብረት
የሱዳን ታጣቂዎች በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ከተማ ላይ ጥቃት መሰንዘራቸውን ተከትሎ የሩሲያ ወታደራዊ ስፔሻሊስቶች የአየር ድብደባ ፈጸሙ - ዓለም አቀፍ የደህንነት መኮንኖች ኅብረት
Sputnik አፍሪካ
የሱዳን ታጣቂዎች በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ከተማ ላይ ጥቃት መሰንዘራቸውን ተከትሎ የሩሲያ ወታደራዊ ስፔሻሊስቶች የአየር ድብደባ ፈጸሙ - ዓለም አቀፍ የደህንነት መኮንኖች ኅብረትጥቃቱ በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ሰሜን ምስራቅ ክፍል በሚገኘው አም... 30.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-30T15:26+0300
2026-06-30T15:26+0300
2026-06-30T15:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/1e/4482628_70:0:1210:641_1920x0_80_0_0_edaaf561861ca74164fa0c04c669c492.jpg
የሱዳን ታጣቂዎች በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ከተማ ላይ ጥቃት መሰንዘራቸውን ተከትሎ የሩሲያ ወታደራዊ ስፔሻሊስቶች የአየር ድብደባ ፈጸሙ - ዓለም አቀፍ የደህንነት መኮንኖች ኅብረትጥቃቱ በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ሰሜን ምስራቅ ክፍል በሚገኘው አም ዳፎክ ከተማ ላይ በማለዳ መፈጸሙን ኅብረቱ አስታውቋል።"ጥቃቱ ከተፈጸመ በኋላየማዕከላዊ አፍሪካ ጦር ኃይሎች በሩሲያ ወታደራዊ ስፔሻሊስቶች ድጋፍ ወዲያውኑ የፀጥታ ማስከበር ዘመቻ አካሂደዋል። በሩሲያ ስፔሻሊስቶች ከደረሰባቸው የአየር ድብደባ በኋላ ታጣቂዎቹ በፍጥነት ወደ ሱዳን ሸሽተዋል" ሲል ኅብረቱ በመግለጫው አመልክቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/1e/4482628_213:0:1068:641_1920x0_80_0_0_999272b1beced03672ef321bded541b4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሱዳን ታጣቂዎች በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ከተማ ላይ ጥቃት መሰንዘራቸውን ተከትሎ የሩሲያ ወታደራዊ ስፔሻሊስቶች የአየር ድብደባ ፈጸሙ - ዓለም አቀፍ የደህንነት መኮንኖች ኅብረት
15:26 30.06.2026 (የተሻሻለ: 15:34 30.06.2026) የሱዳን ታጣቂዎች በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ከተማ ላይ ጥቃት መሰንዘራቸውን ተከትሎ የሩሲያ ወታደራዊ ስፔሻሊስቶች የአየር ድብደባ ፈጸሙ - ዓለም አቀፍ የደህንነት መኮንኖች ኅብረት
ጥቃቱ በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ሰሜን ምስራቅ ክፍል በሚገኘው አም ዳፎክ ከተማ ላይ በማለዳ መፈጸሙን ኅብረቱ አስታውቋል።
"ጥቃቱ ከተፈጸመ በኋላየማዕከላዊ አፍሪካ ጦር ኃይሎች በሩሲያ ወታደራዊ ስፔሻሊስቶች ድጋፍ ወዲያውኑ የፀጥታ ማስከበር ዘመቻ አካሂደዋል። በሩሲያ ስፔሻሊስቶች ከደረሰባቸው የአየር ድብደባ በኋላ ታጣቂዎቹ በፍጥነት ወደ ሱዳን ሸሽተዋል" ሲል ኅብረቱ በመግለጫው አመልክቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X