የሩሲያ እና አፍሪካ የንግድ ልውውጥ መጠን በ2025 ከ27 ቢሊዮን ዶላር በልጧል - ሰርጌ ላቭሮቭ

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ እና አፍሪካ የንግድ ልውውጥ መጠን በ2025 ከ27 ቢሊዮን ዶላር በልጧል - ሰርጌ ላቭሮቭ
የሩሲያ እና አፍሪካ የንግድ ልውውጥ መጠን በ2025 ከ27 ቢሊዮን ዶላር በልጧል - ሰርጌ ላቭሮቭ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.06.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ እና አፍሪካ የንግድ ልውውጥ መጠን በ2025 ከ27 ቢሊዮን ዶላር በልጧል - ሰርጌ ላቭሮቭ

ሩሲያ በቅርቡ በጋምቢያ፣ በላይቤሪያ፣ በቶጎ እና በኮሞሮስ ኤምባሲዎችን እንደምትከፍትም ዛሬ በሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥላ ስር በተካሄደው የቢዝነስ ካውንስል ስብሰባ ላይ በድጋሚ ገልጸዋል።

ሞስኮ በእነዚህ አራት ሀገራት ኤምባሲዎችን የመክፈት ሀሳብ እንዳላት ላቭሮቭ ባለፈው ታህሳስ ወር አስታውቀው ነበር።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አክለውም፤ ሩሲያ ባለፈው ዓመት በአኅጉሪቱ የዲፕሎማሲያዊ ሥራዋን አጠናክራ መቀጠሏን አስታውሰዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0