https://amh.sputniknews.africa/20260630/4480107.html
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ብዝኃነትን የሚደግፉ ኢላማ እያደረገ ነው - የሕግ ባለሙያ
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ብዝኃነትን የሚደግፉ ኢላማ እያደረገ ነው - የሕግ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ብዝኃነትን የሚደግፉ ኢላማ እያደረገ ነው - የሕግ ባለሙያ"ዛሬ ዓለም አቀፍ ፍትሕ አደጋ ላይ ነው። ፍርድ ቤቱ ሆን ብሎ ድርብ መስፈርቶችን ይተገብራል፣ በሀገራት መካከል መድሎዎ ያደርጋል፣ በበርካታ ሀገራት የተፈጸሙ... 30.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-30T13:36+0300
2026-06-30T13:36+0300
2026-06-30T13:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/1e/4479954_0:63:1200:738_1920x0_80_0_0_717b358854508dbcafaea15d0b031aa3.jpg
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ብዝኃነትን የሚደግፉ ኢላማ እያደረገ ነው - የሕግ ባለሙያ"ዛሬ ዓለም አቀፍ ፍትሕ አደጋ ላይ ነው። ፍርድ ቤቱ ሆን ብሎ ድርብ መስፈርቶችን ይተገብራል፣ በሀገራት መካከል መድሎዎ ያደርጋል፣ በበርካታ ሀገራት የተፈጸሙ ወንጀሎችን ሳይመረምር ይተዋል። ከዚህም በላይ በሰብዓዊነት ላይ የተፈጸሙ በርካታ የወንጀል ጉዳዮችን መመርመር ተስኖታል" ሲሉ በሊባኖስ ዩኒቨርሲቲ የሕግና ፖለቲካ ሳይንስ ፋኩልቲ የዓለም አቀፍ ሕግ ፕሮፌሰር ዶ/ር ሐሰን ጁኒ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። የሮም ስምምነት እውነተኛ ፍትሕን ለማስፈን ባለመቻሉ፤ አስቸኳይና ሰፊ ማሻሻያ እንደሚያስፈልገው ገልጸዋል። ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በታሪኩ በሩሲያ፣ ከአውሮፓ ውጭ ባሉ ሀገራትና በማደግ ላይ ያሉ ሀገሮችን ማጥቂያ መሣሪያ ሆኖ ሲያገለግል መቆየቱንም አንስተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/1e/4479954_67:0:1134:800_1920x0_80_0_0_b444d1a936954c654091c76ccd8843ca.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ብዝኃነትን የሚደግፉ ኢላማ እያደረገ ነው - የሕግ ባለሙያ
13:36 30.06.2026 (የተሻሻለ: 13:44 30.06.2026) ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ብዝኃነትን የሚደግፉ ኢላማ እያደረገ ነው - የሕግ ባለሙያ
"ዛሬ ዓለም አቀፍ ፍትሕ አደጋ ላይ ነው። ፍርድ ቤቱ ሆን ብሎ ድርብ መስፈርቶችን ይተገብራል፣ በሀገራት መካከል መድሎዎ ያደርጋል፣ በበርካታ ሀገራት የተፈጸሙ ወንጀሎችን ሳይመረምር ይተዋል። ከዚህም በላይ በሰብዓዊነት ላይ የተፈጸሙ በርካታ የወንጀል ጉዳዮችን መመርመር ተስኖታል" ሲሉ በሊባኖስ ዩኒቨርሲቲ የሕግና ፖለቲካ ሳይንስ ፋኩልቲ የዓለም አቀፍ ሕግ ፕሮፌሰር ዶ/ር ሐሰን ጁኒ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
የሮም ስምምነት እውነተኛ ፍትሕን ለማስፈን ባለመቻሉ፤ አስቸኳይና ሰፊ ማሻሻያ እንደሚያስፈልገው ገልጸዋል። ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በታሪኩ በሩሲያ፣ ከአውሮፓ ውጭ ባሉ ሀገራትና በማደግ ላይ ያሉ ሀገሮችን ማጥቂያ መሣሪያ ሆኖ ሲያገለግል መቆየቱንም አንስተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X