https://amh.sputniknews.africa/20260629/4470758.html
የኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር በሰበታ ዲማ ጣቢያ ሁለተኛውን የወጪ ገቢ ንግድ ሎጂስቲክ ማዕከል ግንባታ ጀመረ
የኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር በሰበታ ዲማ ጣቢያ ሁለተኛውን የወጪ ገቢ ንግድ ሎጂስቲክ ማዕከል ግንባታ ጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር በሰበታ ዲማ ጣቢያ ሁለተኛውን የወጪ ገቢ ንግድ ሎጂስቲክ ማዕከል ግንባታ ጀመረ ማዕከሉ እያደገ የመጣውን የኢትዮጵያ የቡና እና የግብርና ምርት የወጪ ንግድ የሚደግፍ እንደሆነ የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ታከለ ኡማ... 29.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-29T15:35+0300
2026-06-29T15:35+0300
2026-06-29T15:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/1d/4470264_0:278:720:683_1920x0_80_0_0_c637eb0255a0fca998e6d4d2103bc8bd.jpg
የኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር በሰበታ ዲማ ጣቢያ ሁለተኛውን የወጪ ገቢ ንግድ ሎጂስቲክ ማዕከል ግንባታ ጀመረ ማዕከሉ እያደገ የመጣውን የኢትዮጵያ የቡና እና የግብርና ምርት የወጪ ንግድ የሚደግፍ እንደሆነ የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ታከለ ኡማ ተናግረዋል። “ተቋሙ በምዕራብ እና በደቡብ ምዕራብ የቡና አምራች አካባቢዎች እምብርት ላይ ያደርገናል” ሲሉም በማኅበራዊ ገጻቸው ባጋሩት መረጃ ገልጸዋል። ወደ ሥራ ሲገባ ቡና፣ ጥራጥሬና የቁም እንስሳትን ጨምሮ በሰበታ እና በጅቡቲ ወደብ መካከል የሚደረገውን ንግድ እንደሚያሳልጥ አክለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/1d/4470264_0:210:720:750_1920x0_80_0_0_3e08e876bccd420e6a2ce2b6ccb031f3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር በሰበታ ዲማ ጣቢያ ሁለተኛውን የወጪ ገቢ ንግድ ሎጂስቲክ ማዕከል ግንባታ ጀመረ
15:35 29.06.2026 (የተሻሻለ: 15:44 29.06.2026) የኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር በሰበታ ዲማ ጣቢያ ሁለተኛውን የወጪ ገቢ ንግድ ሎጂስቲክ ማዕከል ግንባታ ጀመረ
ማዕከሉ እያደገ የመጣውን የኢትዮጵያ የቡና እና የግብርና ምርት የወጪ ንግድ የሚደግፍ እንደሆነ የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ታከለ ኡማ ተናግረዋል።
“ተቋሙ በምዕራብ እና በደቡብ ምዕራብ የቡና አምራች አካባቢዎች እምብርት ላይ ያደርገናል” ሲሉም በማኅበራዊ ገጻቸው ባጋሩት መረጃ ገልጸዋል።
ወደ ሥራ ሲገባ ቡና፣ ጥራጥሬና የቁም እንስሳትን ጨምሮ በሰበታ እና በጅቡቲ ወደብ መካከል የሚደረገውን ንግድ እንደሚያሳልጥ አክለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

