https://amh.sputniknews.africa/20260629/4470000.html
የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ድል የኢትዮጵያን ሕዝብ ወደ አዲስ የሰላም፣ የልማት እና የብልፅግና ምዕራፍ እንደሚያሸጋግረው ተስፋ አለኝ - የሶማሊያ ፕሬዚዳንት
የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ድል የኢትዮጵያን ሕዝብ ወደ አዲስ የሰላም፣ የልማት እና የብልፅግና ምዕራፍ እንደሚያሸጋግረው ተስፋ አለኝ - የሶማሊያ ፕሬዚዳንት
Sputnik አፍሪካ
የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ድል የኢትዮጵያን ሕዝብ ወደ አዲስ የሰላም፣ የልማት እና የብልፅግና ምዕራፍ እንደሚያሸጋግረው ተስፋ አለኝ - የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ፕሬዚዳንቱ ዛሬ በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ውይይት... 29.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-29T14:53+0300
2026-06-29T14:53+0300
2026-06-29T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/1d/4470058_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_c17a9b077aca9ac8360d3c2d4128b9fe.jpg
የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ድል የኢትዮጵያን ሕዝብ ወደ አዲስ የሰላም፣ የልማት እና የብልፅግና ምዕራፍ እንደሚያሸጋግረው ተስፋ አለኝ - የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ፕሬዚዳንቱ ዛሬ በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ውይይት አካሂደዋል።ውይይታቸው የጋራ ተጠቃሚነት ባላቸው የሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ እንደነበር ገልጸዋል።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በበኩላቸው “በኢኮኖሚያዊ ትስስር፣ በሰላምና ደህንነት እንዲሁም በቀጣናዊ መረጋጋት ጉዳይ ተወያይተናል” ሲሉ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/1d/4470058_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_2860c5f33049b7d9cb7d05318adcee71.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ድል የኢትዮጵያን ሕዝብ ወደ አዲስ የሰላም፣ የልማት እና የብልፅግና ምዕራፍ እንደሚያሸጋግረው ተስፋ አለኝ - የሶማሊያ ፕሬዚዳንት
14:53 29.06.2026 (የተሻሻለ: 15:24 29.06.2026) የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ድል የኢትዮጵያን ሕዝብ ወደ አዲስ የሰላም፣ የልማት እና የብልፅግና ምዕራፍ እንደሚያሸጋግረው ተስፋ አለኝ - የሶማሊያ ፕሬዚዳንት
ፕሬዚዳንቱ ዛሬ በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ውይይት አካሂደዋል።
ውይይታቸው የጋራ ተጠቃሚነት ባላቸው የሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ እንደነበር ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በበኩላቸው “በኢኮኖሚያዊ ትስስር፣ በሰላምና ደህንነት እንዲሁም በቀጣናዊ መረጋጋት ጉዳይ ተወያይተናል” ሲሉ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X