https://amh.sputniknews.africa/20260628/4466800.html
ሩሲያ ከተፈቀደላት ለአፍሪካ ነጻ የእህል አቅርቦት ለማድረስ ዝግጁ ናት - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
ሩሲያ ከተፈቀደላት ለአፍሪካ ነጻ የእህል አቅርቦት ለማድረስ ዝግጁ ናት - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ከተፈቀደላት ለአፍሪካ ነጻ የእህል አቅርቦት ለማድረስ ዝግጁ ናት - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር“ይህ የፕሬዝዳንቱ ብቸኛ ሥልጣን (ፈቃድ) ነው። በዚህ ረገድ ተዛማጅ መመሪያዎች ከተሰጡን፤ እኛ ተግባራዊ እናደርጋለን” ሲሉ ዲሚትሪ ፓትሩሼቭ ለሩሲያ... 28.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-28T19:55+0300
2026-06-28T19:55+0300
2026-06-28T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/1c/4466647_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_f9f015b5261163c7f3d575f5d1e8095f.jpg
ሩሲያ ከተፈቀደላት ለአፍሪካ ነጻ የእህል አቅርቦት ለማድረስ ዝግጁ ናት - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር“ይህ የፕሬዝዳንቱ ብቸኛ ሥልጣን (ፈቃድ) ነው። በዚህ ረገድ ተዛማጅ መመሪያዎች ከተሰጡን፤ እኛ ተግባራዊ እናደርጋለን” ሲሉ ዲሚትሪ ፓትሩሼቭ ለሩሲያ ሚዲያ ገልጸዋል፡፡ ℹ ሩሲያ በ2024 እጅግ በጣም ደሃ ለሆኑ ስድስት የአፍሪካ ሀገራት ያደረገችውን የነጻ ስንዴ አቅርቦት ያጠናቀቀች ሲሆን፤ አጠቃላይ የሰብአዊ እርዳታውም 200,000 ቶን እህል ደርሶ ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ ከተፈቀደላት ለአፍሪካ ነጻ የእህል አቅርቦት ለማድረስ ዝግጁ ናት - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ከተፈቀደላት ለአፍሪካ ነጻ የእህል አቅርቦት ለማድረስ ዝግጁ ናት - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
2026-06-28T19:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/1c/4466647_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_fd37bea29b452f346fcf47d9e7e7a8c0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ከተፈቀደላት ለአፍሪካ ነጻ የእህል አቅርቦት ለማድረስ ዝግጁ ናት - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
19:55 28.06.2026 (የተሻሻለ: 20:04 28.06.2026) ሩሲያ ከተፈቀደላት ለአፍሪካ ነጻ የእህል አቅርቦት ለማድረስ ዝግጁ ናት - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
“ይህ የፕሬዝዳንቱ ብቸኛ ሥልጣን (ፈቃድ) ነው። በዚህ ረገድ ተዛማጅ መመሪያዎች ከተሰጡን፤ እኛ ተግባራዊ እናደርጋለን” ሲሉ ዲሚትሪ ፓትሩሼቭ ለሩሲያ ሚዲያ ገልጸዋል፡፡
ℹ ሩሲያ በ2024 እጅግ በጣም ደሃ ለሆኑ ስድስት የአፍሪካ ሀገራት ያደረገችውን የነጻ ስንዴ አቅርቦት ያጠናቀቀች ሲሆን፤ አጠቃላይ የሰብአዊ እርዳታውም 200,000 ቶን እህል ደርሶ ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X