ናይጄሪያዊቷ ሴት የ144 ሰዓታት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ውድድር በማካሄድ ላይ ትገኛለች

ሰብስክራይብ

ናይጄሪያዊቷ ሴት የ144 ሰዓታት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ውድድር በማካሄድ ላይ ትገኛለች

ሀቢባት ሳላዉዲን ኢሂዮቪ-ጃክ ሰዎችን ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ይበልጥ ለማቀራረብና ለማበረታታት በማሰብ፤ ረጅሙንና ያለማቋረጥ የተደረገ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ የጊነስ ዓለም አቀፍ ክብረ ወሰንን አዲስ ታሪክ ለመጻፍ በመሞከር ላይ መሆኗን የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

እስከ እሑድ ጠዋት ድረስ ሀቢባት የጊነስ መመሪያዎችን በመከተል ለአስፈላጊ ፍላጎቶች የሚሆኑ አጫጭር ዕረፍቶችን ብቻ በመውሰድ፤ የ100 ሰዓታት የንባብ ጉዞዋን ተሻግራለች።

በእምነት ላይ የተመሠረተው ይህ ትልቅ እቅድ የተጀመረው ሰኔ 15 ሲሆን፤ እስከ ሰኔ 25 ድረስ ይቆያል ተብሎ ይጠበቃል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0