የኢትዮጵያ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት የ“አፍሪካ ምርጥ የአየር ጭነት አጓጓዥ” ሽልማትን አሸነፈ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢትዮጵያ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት የ“አፍሪካ ምርጥ የአየር ጭነት አጓጓዥ” ሽልማትን አሸነፈ
የኢትዮጵያ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት የ“አፍሪካ ምርጥ የአየር ጭነት አጓጓዥ” ሽልማትን አሸነፈ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.06.2026
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት የ“አፍሪካ ምርጥ የአየር ጭነት አጓጓዥ” ሽልማትን አሸነፈ

አገልግሎቱ በ2026ቱ የእስያ ጭነት፣ ሎጂስቲክስ እና አቅርቦት ሰንሰለት የሽልማት ሥነ–ስርዓት ላይ የአፍሪካ ምርጥ የአየር ጭነት አጓጓዥ አየር መንገድ በመባል ተሸላሚ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታውቋል።

አየር መንገዱ በመግለጫው፣ ተቋሙ ለስኬት ያበቁትንና እየተገበራቸው የሚገኙ ስትራቴጂካዊ ሥራዎች ጠቅሷል፡፡ እነሱም፦

🟠ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ መሠረተ ልማቶች ማስፋፋት፣

🟠ጠንካራና ስልታዊ ጥምረቶችን መፍጠር እና

🟠አዳዲስ የሎጂስቲክስ አሠራሮችን ተግባራዊ ማድረግ።

አየር መንገዱ "ይህን ስኬት ዕውን እንዲሆን ላስቻሉ አጋሮቻችን፣ ደንበኞቻችን እንዲሁም ታታሪ ሠራተኞቻችን ያለን ምስጋና ላቅ ያለ ነው" ሲል ይህንን ታላቅ ክብር በማግኘቱ የተሰማውን ከፍተኛ ደስታ ገልጿል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት የ“አፍሪካ ምርጥ የአየር ጭነት አጓጓዥ” ሽልማትን አሸነፈ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት የ“አፍሪካ ምርጥ የአየር ጭነት አጓጓዥ” ሽልማትን አሸነፈ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት የ“አፍሪካ ምርጥ የአየር ጭነት አጓጓዥ” ሽልማትን አሸነፈ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0