https://amh.sputniknews.africa/20260627/4989095.html
የስነ-ጽሁፍ ሚና በማንነት እና በታሪክ ንቃተ-ህሊና ግንባታ
የስነ-ጽሁፍ ሚና በማንነት እና በታሪክ ንቃተ-ህሊና ግንባታ
Sputnik አፍሪካ
በተጨማሪም "... ፖለቲካው ላይ ያለውን ትተነው፣ መሬት ላይ ያለው ማህበረሰብ ፍቅር አለው፣ መከባበር አለው፣ መተሳሰብ አለው፤ መረዳዳት አለው፤ መደጋገፍ አለው። የሰነ-ጽሁፍ ሥራዎቻችንም ይህን አጉልተው ማሳየት አለባቸው።" ሲሉ አክለዋል። 27.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-27T15:43+0300
2026-06-27T15:43+0300
2026-08-21T15:44+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/15/4988712_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_3e9cfdd6a97774e8777d97e45470e05f.png
የስነ-ጽሁፍ ሚና በማንነት እና በታሪክ ንቃተ-ህሊና ግንባታ
Sputnik አፍሪካ
"ወደ ዘመናዊ ስነጽሁፍ ስንመጣ ዘመናዊ ስነጽሁፍ በአብዛኛው በቴክኒኩ የውጪውን ፈለግ የተከተለ ስለሆነ ኢትዮጵያዊነት አሻራን በቴክኒኩ ላይ ማግኘት ያስቸግራል፤ ያው በጭብጡ ወጣም ወረደ ኢትዮጵያዊ ባህል ነው፣ ኢትዮጵያዊ ማንነት ነው። ... በዚህ ረገድ ቃላዊ ግጥሙ፣ ቃላዊ ትረካው በተሻለ ደረጃ ማንነታችንን በማሳየት የጎላ ባህሪ አለው።" ሲሉ በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የሥነ-ጽሁፍ መምህር የሻው ተሰማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በተጨማሪም "... ፖለቲካው ላይ ያለውን ትተነው፣ መሬት ላይ ያለው ማህበረሰብ ፍቅር አለው፣ መከባበር አለው፣ መተሳሰብ አለው፤ መረዳዳት አለው፤ መደጋገፍ አለው። የሰነ-ጽሁፍ ሥራዎቻችንም ይህን አጉልተው ማሳየት አለባቸው።" ሲሉ አክለዋል።
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ መሰናዷችን በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የስነ-ጽሁፍ መምህር ከሆኑት የሻው ተሰማ ጋር በመሆን የኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍ የሀገርን ዳርቻ ከመጠበቅ ባለፈ የኢትዮጵያዊነትን እና የአፍሪካዊነትን መልክ በመቅረጽ ረገድ የነበረውን ሚና፣ እንዲሁም የሀገር በቀል ቋንቋዎችን ለስነ-ጽሁፍ ስራዎች መጠቀም የአስተሳሰብ ነፃነትን ለማረጋገጥ ያለውን ድርሻ እንቃኛለን። በተጨማሪም በቴክኖሎጂ መስፋፋት ምክንያት የኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍ የወደፊት እጣ ፈንታ እና ወደፊት የአፍሪካን አዲስ ትርክት በመገንባት ረገድ ሊኖረው የሚችለውን ሚና በዝርዝር እናቀርባለን።
በተጨማሪም "... ፖለቲካው ላይ ያለውን ትተነው፣ መሬት ላይ ያለው ማህበረሰብ ፍቅር አለው፣ መከባበር አለው፣ መተሳሰብ አለው፤ መረዳዳት አለው፤ መደጋገፍ አለው። የሰነ-ጽሁፍ ሥራዎቻችንም ይህን አጉልተው ማሳየት አለባቸው።" ሲሉ አክለዋል።በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ መሰናዷችን በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የስነ-ጽሁፍ መምህር ከሆኑት የሻው ተሰማ ጋር በመሆን የኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍ የሀገርን ዳርቻ ከመጠበቅ ባለፈ የኢትዮጵያዊነትን እና የአፍሪካዊነትን መልክ በመቅረጽ ረገድ የነበረውን ሚና፣ እንዲሁም የሀገር በቀል ቋንቋዎችን ለስነ-ጽሁፍ ስራዎች መጠቀም የአስተሳሰብ ነፃነትን ለማረጋገጥ ያለውን ድርሻ እንቃኛለን። በተጨማሪም በቴክኖሎጂ መስፋፋት ምክንያት የኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍ የወደፊት እጣ ፈንታ እና ወደፊት የአፍሪካን አዲስ ትርክት በመገንባት ረገድ ሊኖረው የሚችለውን ሚና በዝርዝር እናቀርባለን።ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ይከታተሉ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/15/4988712_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_2d4e0f0a11684b5aa0e65300e1146ceb.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የስነ-ጽሁፍ ሚና በማንነት እና በታሪክ ንቃተ-ህሊና ግንባታ
15:43 27.06.2026 (የተሻሻለ: 15:44 21.08.2026) "ወደ ዘመናዊ ስነጽሁፍ ስንመጣ ዘመናዊ ስነጽሁፍ በአብዛኛው በቴክኒኩ የውጪውን ፈለግ የተከተለ ስለሆነ ኢትዮጵያዊነት አሻራን በቴክኒኩ ላይ ማግኘት ያስቸግራል፤ ያው በጭብጡ ወጣም ወረደ ኢትዮጵያዊ ባህል ነው፣ ኢትዮጵያዊ ማንነት ነው። ... በዚህ ረገድ ቃላዊ ግጥሙ፣ ቃላዊ ትረካው በተሻለ ደረጃ ማንነታችንን በማሳየት የጎላ ባህሪ አለው።" ሲሉ በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የሥነ-ጽሁፍ መምህር የሻው ተሰማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በተጨማሪም "... ፖለቲካው ላይ ያለውን ትተነው፣ መሬት ላይ ያለው ማህበረሰብ ፍቅር አለው፣ መከባበር አለው፣ መተሳሰብ አለው፤ መረዳዳት አለው፤ መደጋገፍ አለው። የሰነ-ጽሁፍ ሥራዎቻችንም ይህን አጉልተው ማሳየት አለባቸው።" ሲሉ አክለዋል።
በዚህኛው
የራይዚንግ ሳውዝ መሰናዷችን በ
ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የስነ-ጽሁፍ መምህር ከሆኑት የሻው ተሰማ ጋር በመሆን የኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍ የሀገርን ዳርቻ ከመጠበቅ ባለፈ የኢትዮጵያዊነትን እና የአፍሪካዊነትን መልክ በመቅረጽ ረገድ የነበረውን ሚና፣ እንዲሁም የሀገር በቀል ቋንቋዎችን ለስነ-ጽሁፍ ስራዎች መጠቀም የአስተሳሰብ ነፃነትን ለማረጋገጥ ያለውን ድርሻ እንቃኛለን። በተጨማሪም በቴክኖሎጂ መስፋፋት ምክንያት የኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍ የወደፊት እጣ ፈንታ እና ወደፊት የአፍሪካን አዲስ ትርክት በመገንባት ረገድ ሊኖረው የሚችለውን ሚና በዝርዝር እናቀርባለን።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ይከታተሉ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox