https://amh.sputniknews.africa/20260627/4455322.html
ለካንሰር ሕክምና ወደ ሕንድ ትጓዝ የነበረች የ13 ዓመት ኢትዮጵያዊት ታዳጊ በበረራ ላይ እያለች ሕይወቷ አለፈ
ለካንሰር ሕክምና ወደ ሕንድ ትጓዝ የነበረች የ13 ዓመት ኢትዮጵያዊት ታዳጊ በበረራ ላይ እያለች ሕይወቷ አለፈ
Sputnik አፍሪካ
ለካንሰር ሕክምና ወደ ሕንድ ትጓዝ የነበረች የ13 ዓመት ኢትዮጵያዊት ታዳጊ በበረራ ላይ እያለች ሕይወቷ አለፈ ለባለፉት ሦስት ዓመታት የካንሰር ሕክምና ስትከታተል የቆየችና ለተሻለ ሕክምና ወደ ሕንድ ሃይደራባድ በመጓዝ ላይ የነበረችው ይህች የ13 ዓመት... 27.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-27T19:35+0300
2026-06-27T19:35+0300
2026-06-27T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/1b/4455169_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_2f83b72df5a986e927eb0d347838679a.jpg
ለካንሰር ሕክምና ወደ ሕንድ ትጓዝ የነበረች የ13 ዓመት ኢትዮጵያዊት ታዳጊ በበረራ ላይ እያለች ሕይወቷ አለፈ ለባለፉት ሦስት ዓመታት የካንሰር ሕክምና ስትከታተል የቆየችና ለተሻለ ሕክምና ወደ ሕንድ ሃይደራባድ በመጓዝ ላይ የነበረችው ይህች የ13 ዓመት ኢትዮጵያዊት፣ በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በረራ ላይ እያለች ሕይወቷ ማለፉን የሃይደራባድ ፖሊስ አስታውቋል። አውሮፕላኑ ቅዳሜ ሌሊት 7:00 ሰዓት ላይ ራጂቭ ጋንዲ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከደረሰ በኋላ፣ ሕፃኗ በአስቸኳይ በአውሮፕላን ማረፊያው ወደሚገኝ የሕክምና ማዕከል ብትወሰድም ሐኪሞች አውሮፕላኑ በአየር ላይ እያለ ሕይወቷ ማለፉን አረጋግጠዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/1b/4455169_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_c9fb66fc013e356d67c71efa12b4cbd5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ለካንሰር ሕክምና ወደ ሕንድ ትጓዝ የነበረች የ13 ዓመት ኢትዮጵያዊት ታዳጊ በበረራ ላይ እያለች ሕይወቷ አለፈ
19:35 27.06.2026 (የተሻሻለ: 19:44 27.06.2026) ለካንሰር ሕክምና ወደ ሕንድ ትጓዝ የነበረች የ13 ዓመት ኢትዮጵያዊት ታዳጊ በበረራ ላይ እያለች ሕይወቷ አለፈ
ለባለፉት ሦስት ዓመታት የካንሰር ሕክምና ስትከታተል የቆየችና ለተሻለ ሕክምና ወደ ሕንድ ሃይደራባድ በመጓዝ ላይ የነበረችው ይህች የ13 ዓመት ኢትዮጵያዊት፣ በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በረራ ላይ እያለች ሕይወቷ ማለፉን የሃይደራባድ ፖሊስ አስታውቋል።
አውሮፕላኑ ቅዳሜ ሌሊት 7:00 ሰዓት ላይ ራጂቭ ጋንዲ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከደረሰ በኋላ፣ ሕፃኗ በአስቸኳይ በአውሮፕላን ማረፊያው ወደሚገኝ የሕክምና ማዕከል ብትወሰድም ሐኪሞች አውሮፕላኑ በአየር ላይ እያለ ሕይወቷ ማለፉን አረጋግጠዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X