የአፍሪካውያን የንግግር ዘይቤ ‘ጥሩ የቋንቋ ቅኝ ግዛት ነጻነት መገለጫ’ ነው - ናይጄሪያዊው ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካውያን የንግግር ዘይቤ ‘ጥሩ የቋንቋ ቅኝ ግዛት ነጻነት መገለጫ’ ነው - ናይጄሪያዊው ባለሙያ

በምዕራባውያን መመዘኛዎች ፈንታ የአፍሪካውያንን የንግግር ዘይቤ ጠብቆ ማቆየት፤ አፍሪካውያንን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለይቶ የሚያሳውቅ እና ወደ “ቋንቋዊ ማንነት” መመለስ መሆኑን በብዙኃን መገናኛ የሥነ-ልሳን እና ፎኖሎጂ ባለሙያ የሆኑት አደቱንቦዋሌ ባባሎላ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ባለሙያው የዚህን የቋንቋ ቅኝ-ግዛት ነጻነት አምስት ደረጃዎች እንደሚከተለው አብራርተዋል፦

እንደ ግለሰብ፦ የራስን ማንነት መቀበል እና የራስን የንግግር ዘይቤ ማክበር።

በባህል፦ በአፍሪካውያን የንግግር ዘይቤ የሚታዩ ባህሪያትን በሙዚቃ እና በፊልም አማካኝነት ማሳደግ።

በኢኮኖሚ፦ የአፍሪካውያንን የንግግር ዘይቤ እንደ ጠቃሚ የውድድር ብልጫ መጠቀም።

በቴክኖሎጂ፦ ቴክኖሎጂዎችን ከአፍሪካ ገበያ ጋር ማስማማት።

በጂኦፖለቲካ፦ የምዕራባውያንን የንግግር ዘይቤ እንደ ብቸኛ መመዘኛ አለመቀበል እና ለሌሎች የእንግሊዝኛ ቋንቋ አማራጮች ዕድል መስጠት።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0