ሊባኖሳዊው ወጣት ከፍተኛ ውድመት ቢኖርም የሟች ጓደኛውን ሕልም አከበረ

ሰብስክራይብ

ሊባኖሳዊው ወጣት ከፍተኛ ውድመት ቢኖርም የሟች ጓደኛውን ሕልም አከበረ

ባለፈው ሰኔ አጋማሽ ላይ የተኩስ አቁም ስምምነት መታወጁን ተከትሎ፤ አሊ አል-አብዱላህ ከአንድ ዓመት በፊት በእስራኤል የአየር ድብደባ ሕይወቱን ያጣውን የጓደኛውን ሀሰን አል-ሰይዳዊን ሱቅ ፍርስራሽ ለማንሳት በናባቲህ ከተማ ወደሚገኘው ገበያ ተመልሷል።

ቀጣይነት ባለው የቦምብ ጥቃት እና በተደጋጋሚ በሚወጡ የመልቀቂያ ማስጠንቀቂያዎች ውስጥም እንኳ፤ አሊ ከተማዋ ዳግም እንደምትገነባ ባለው ጽኑ እምነት ከቤተሰቡ ጋር በናባቲህ ለመቆየት ወስኖ ነበር።

ለስፑትኒክ ሲናገርም “ናባቲህ ትመለሳለች ፤ ደሞ ከምንጊዜውም በላይ ውብ ትሆናለች” ብሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0