ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ከኢቦላ በሽተኞች ጋር ንክኪ በነበራቸው ሰዎች ላይ የ21 ቀናት የለይቶ ማቆያ ገደብ ጣለች - ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት

© telegram sputnik_ethiopiaኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ከኢቦላ በሽተኞች ጋር ንክኪ በነበራቸው ሰዎች ላይ የ21 ቀናት የለይቶ ማቆያ ገደብ ጣለች - ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት
ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ከኢቦላ በሽተኞች ጋር ንክኪ በነበራቸው ሰዎች ላይ የ21 ቀናት የለይቶ ማቆያ ገደብ ጣለች - ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.06.2026
ሰብስክራይብ

ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ከኢቦላ በሽተኞች ጋር ንክኪ በነበራቸው ሰዎች ላይ የ21 ቀናት የለይቶ ማቆያ ገደብ ጣለች - ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት

▪ ከ1,100 በላይ በበሽታው የተያዙ ሰዎች የተለዩ ሲሆን፤ 277 የሞት አደጋዎች መመዝገባቸውን የጤና ሚኒስትሩ ሳሙኤል ሮጀር ካምባ አስታውቀዋል።

▪ በተጨማሪም ከ100 በላይ ታካሚዎች ከበሽታው ማገገማቸውን የጤና ሚኒስቴር ቀደም ሲል ገልጾ ነበር።

▪ በሁሉም የሀገሪቱ መግቢያ ኬላዎች (በየብስ፣ በወንዝ እና በአየር) የጤና ክትትል ማድረግ አስገዳጅ ሆኗል።

▪ ከኮንጎ በዓለም አቀፍ በረራዎች የሚወጡ ሁሉም ተጓዦች በአየር መንገዱ የሚቆጣጠር የጤና ማረጋገጫ ፎርም መሙላት አለባቸው።

▪ በኳራንቲን ቆይታ ወቅት የበሽታው ምልክት የሚታይበት ማንኛውም ሰው “ወዲያውኑ የሕክምና እንክብካቤ” ይደረግለታል።

▪ በአካባቢው የሕክምና ማዕከላት ግንባታ እየተፋጠነ ይገኛል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0