የአውሮፓ ሕብረት በቡርኪና ፋሶ ላይ ያሳለፈው ውሳኔ ‘በራሳቸው በሚተማመኑ ሀገራት የውስጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ መግባት ነው’ - ተንታኝ

ሰብስክራይብ

የአውሮፓ ሕብረት በቡርኪና ፋሶ ላይ ያሳለፈው ውሳኔ ‘በራሳቸው በሚተማመኑ ሀገራት የውስጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ መግባት ነው’ - ተንታኝ

ይህ የተለየ ጉዳይ አለመሆኑን የገለጹት ቡርኪና ፋሶአዊው ተንታኝ ላአቢዲ ናአና ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፤ የአውሮፓ ሕብረት ተመሳሳይ ድርጊቶችን በኒጀር፣ በማሊ፣ በዚምባብዌ እና በኢትዮጵያ ላይም አሳይቷል ሲሉ ገልጸዋል።

ይሁን እንጂ የአፍሪካ ሀገራት “አሁን ላይ ኃላፊነት የሚሰማቸው እና ተዓማኒ መሆን ይፈልጋሉ” ሲሉ አክለዋል።

ተንታኙ ሲያጠቃልሉም “የአውሮፓ ሕብረት ከግምት ውስጥ ሳያስገባ የቀረው፤ ይሄንን የሀገሮቻችንን አዲስ እንቅስቃሴ እና አዲስ አስተሳሰብ ነው” ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0