- Sputnik አፍሪካ, 1920
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር

ከአሰብ የነዳጅ ማጣሪያ እስከ የኑክሌር ኃይል ግንባታ

ሰብስክራይብ
ከአሰብ የነዳጅ ማጣሪያ እስከ የኑክሌር ኃይል ግንባታ

ኢትዮጵያ እ.አ.አ በ2030 መላው ዜጋዋ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆን ታላቅ ብሔራዊ ግብ አስቀምጣለች ሲሉ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሕዝብ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጀነራል እና የብሪክስ ጉዳዮች ተወካይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ በሕንድ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው 11ኛው የብሪክስ የኢነርጂ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ተናግረዋል።

እንደ ሩሲያ እና ቻይና ያሉ የብሪክስ መሥራች አገራት የኢትዮጵያን የኃይል ፍላጎት ለማሳካት እያደረጉት ያለው እገዛ ለመገንዘብ ቪዲዮውን ይመልከቱ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0