አውሮፓ በሳህል ቀጣና ባጋጠማት የወታደራዊ ውድቀት እያጋጠማት ባለበት ወቅት የአፍሪካ ሀገራትን ስም ለማጠልሸት እየጣረች ነው - ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopiaአውሮፓ በሳህል ቀጣና ባጋጠማት የወታደራዊ ውድቀት እያጋጠማት ባለበት ወቅት የአፍሪካ ሀገራትን ስም ለማጠልሸት እየጣረች ነው - ባለሙያ
አውሮፓ በሳህል ቀጣና ባጋጠማት የወታደራዊ ውድቀት እያጋጠማት ባለበት ወቅት የአፍሪካ ሀገራትን ስም ለማጠልሸት እየጣረች ነው - ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.06.2026
ሰብስክራይብ

አውሮፓ በሳህል ቀጣና ባጋጠማት የወታደራዊ ውድቀት እያጋጠማት ባለበት ወቅት የአፍሪካ ሀገራትን ስም ለማጠልሸት እየጣረች ነው - ባለሙያ

የምዕራብ አፍሪካ የፓን-አፍሪካን ማኅበራት እና ንቅናቄዎች ኮንፌዴሬሽን ኃላፊ አብዱላሂ ናባሉም፤ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ የአውሮፓ ፓርላማ ቡርኪና ፋሶን አስመልክቶ ያሳለፈውን ውሳኔ በተመለከት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡

“ይህ የአንድ ወገን አካሄድ ጥረቶችን ለማደናቀፍ፣ ጥርጣሬን ለመፍጠር እና ስለ ሀገሪቱ እንዲሁም ስለ መሪዎቿ አሉታዊ ምስል ለመገንባት ያለመ ነው፤ ይህም በአውሮፓ ፓርላማ ውስጥ ከቀረበው ትረካ ፍጹም ተቃራኒ ነው።”

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0