https://amh.sputniknews.africa/20260626/4444795.html
የአፍሪካ ሕብረት ቬንዙዌላ ላይ የደረሰውን የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ተከትሎ አጋርነቱን ገለፀ
የአፍሪካ ሕብረት ቬንዙዌላ ላይ የደረሰውን የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ተከትሎ አጋርነቱን ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሕብረት ቬንዙዌላ ላይ የደረሰውን የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ተከትሎ አጋርነቱን ገለፀ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ ሀገሪቱን የመታውን ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ተከትሎ ለተጎጂዎች ቤተሰቦች የተሰማቸውን ልባዊ... 26.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-26T17:54+0300
2026-06-26T17:54+0300
2026-06-26T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/1a/4444642_0:221:352:419_1920x0_80_0_0_da7b21daa21fbd182cf0a9b420ab01d9.jpg
የአፍሪካ ሕብረት ቬንዙዌላ ላይ የደረሰውን የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ተከትሎ አጋርነቱን ገለፀ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ ሀገሪቱን የመታውን ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ተከትሎ ለተጎጂዎች ቤተሰቦች የተሰማቸውን ልባዊ መፅናናት የገለጹ ሲሆን፤ ለቆሰሉትም ፈጣን ማገገምን መመኘታቸውን ይፋዊ መግለጫው ጠቁሟል።ሊቀመንበሩ የተጎዱ ማኅበረሰቦችን ለመርዳት ሳይታክቱ ለሚሠሩ የአስቸኳይ ጊዜ ነፍስ አድን ቡድኖች እና ሠራተኞችም አድናቆታቸውን ገልፀዋል።ዩሱፍ “አሁን ላይ እየተደረጉ ያሉ የዕርዳታ፣ የማገገሚያ እና መልሶ ግንባታ ጥረቶች፤ የተጎዱ ማኅበረሰቦች ይህንን አሳዛኝ ክስተት በተቻለ ፍጥነት እንዲያሸንፉ ያስችላቸዋል” የሚል ተስፋ እንዳላቸው አያይዘው ጠቅሰዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካ ሕብረት ቬንዙዌላ ላይ የደረሰውን የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ተከትሎ አጋርነቱን ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሕብረት ቬንዙዌላ ላይ የደረሰውን የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ተከትሎ አጋርነቱን ገለፀ
2026-06-26T17:54+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/1a/4444642_0:188:352:452_1920x0_80_0_0_f47fa1c6bb82842a04ccb3962bdd348a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ሕብረት ቬንዙዌላ ላይ የደረሰውን የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ተከትሎ አጋርነቱን ገለፀ
17:54 26.06.2026 (የተሻሻለ: 18:04 26.06.2026) የአፍሪካ ሕብረት ቬንዙዌላ ላይ የደረሰውን የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ተከትሎ አጋርነቱን ገለፀ
የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ ሀገሪቱን የመታውን ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ተከትሎ ለተጎጂዎች ቤተሰቦች የተሰማቸውን ልባዊ መፅናናት የገለጹ ሲሆን፤ ለቆሰሉትም ፈጣን ማገገምን መመኘታቸውን ይፋዊ መግለጫው ጠቁሟል።
ሊቀመንበሩ የተጎዱ ማኅበረሰቦችን ለመርዳት ሳይታክቱ ለሚሠሩ የአስቸኳይ ጊዜ ነፍስ አድን ቡድኖች እና ሠራተኞችም አድናቆታቸውን ገልፀዋል።
ዩሱፍ “አሁን ላይ እየተደረጉ ያሉ የዕርዳታ፣ የማገገሚያ እና መልሶ ግንባታ ጥረቶች፤ የተጎዱ ማኅበረሰቦች ይህንን አሳዛኝ ክስተት በተቻለ ፍጥነት እንዲያሸንፉ ያስችላቸዋል” የሚል ተስፋ እንዳላቸው አያይዘው ጠቅሰዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X