የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት አባል ሀገራት የ2026 የሳይበር ደህንነት ልምምድ በአዲስ አበባ ተጀመረ

© telegram sputnik_ethiopiaየምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት አባል ሀገራት የ2026 የሳይበር ደህንነት ልምምድ በአዲስ አበባ ተጀመረ
የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት አባል ሀገራት የ2026 የሳይበር ደህንነት ልምምድ በአዲስ አበባ ተጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.06.2026
ሰብስክራይብ

የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት አባል ሀገራት የ2026 የሳይበር ደህንነት ልምምድ በአዲስ አበባ ተጀመረ

በምስራቅ አፍሪካ የሳይበር ደህንነት አቅምን ለማሳደግ እና ድንበር ተሻጋሪ የሳይበር ጥቃቶችን በጋራ ለመከላከል ያለመ የአምስት ቀናት "ቀጣናዊ የሳይበር ደህንነት ልምምድ" በይፋ መጃመሩን ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) አስታውቋል፡፡

ልምምዱን በይፋ ያስጀመሩት የኢመደአ ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ፣ "ትናንት በነበርንበት ሆነን የዛሬን እና የነገን ፈተናዎች መጋፈጥ አንችልም፤ ዲጂታል ቴክኖሎጂዎች የቀጣናዊ ትስስራችን መሠረት እየሆኑ በመጡበት በአሁኑ ወቅት የዲጂታል መሠረተ ልማቶቻችንን ደህንነት ማረጋገጥ ወሳኝ ነው" ብለዋል፡፡

የአምስት ቀናት የልምምድ መርሃግብር ዋና ዋና ትኩረቶች፡-

ፖሊሲ እና ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት መፍጠር፤

ቴክኒካዊ አቅም ግንባታ (ስጋቶችን መለየት እና ፈጣን ምላሽ መስጠት)፤

ሀገራዊ የሳይበር ደህንነት ልምምድ (በቴሌኮም፣ በፋይናንስ እና በመሠረተ ልማቶች ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶችን መከላከል)፤

ቀጣናዊ የሳይበር ደህንነት ልምምድ (የራንሰምዌር ጥቃቶችን እና የሀሰተኛ መረጃ ዘመቻዎችን በጋራ መከላከል) ናቸው፡፡

⬛ በምስራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ የዲጂታል ትስስር ፕሮጀክት ስር የተዘጋጀው ይህ መድረክ፤ ከኢጋድ አባል ሀገራት የተውጣጡ የሳይበር ደህንነት ተቋማት፣ የሕግ አስከባሪ አካላት እና የቁልፍ መሠረተ-ልማት ተቋማት አመራሮችን ማሰባሰቡንም ኢመደአ ገልጻል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት አባል ሀገራት የ2026 የሳይበር ደህንነት ልምምድ በአዲስ አበባ ተጀመረ - Sputnik አፍሪካ
1/6
© telegram sputnik_ethiopia
የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት አባል ሀገራት የ2026 የሳይበር ደህንነት ልምምድ በአዲስ አበባ ተጀመረ - Sputnik አፍሪካ
2/6
© telegram sputnik_ethiopia
የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት አባል ሀገራት የ2026 የሳይበር ደህንነት ልምምድ በአዲስ አበባ ተጀመረ - Sputnik አፍሪካ
3/6
© telegram sputnik_ethiopia
የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት አባል ሀገራት የ2026 የሳይበር ደህንነት ልምምድ በአዲስ አበባ ተጀመረ - Sputnik አፍሪካ
4/6
© telegram sputnik_ethiopia
የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት አባል ሀገራት የ2026 የሳይበር ደህንነት ልምምድ በአዲስ አበባ ተጀመረ - Sputnik አፍሪካ
5/6
© telegram sputnik_ethiopia
የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት አባል ሀገራት የ2026 የሳይበር ደህንነት ልምምድ በአዲስ አበባ ተጀመረ - Sputnik አፍሪካ
6/6
1/6
2/6
3/6
4/6
5/6
6/6
አዳዲስ ዜናዎች
0