ቭላድሚር ፑቲን ለማደጋስካር 66ኛ የነፃነት ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ሰብስክራይብ

ቭላድሚር ፑቲን ለማደጋስካር 66ኛ የነፃነት ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

የማደጋስካር ፕሬዝዳንት መሥሪያ ቤት ባወጣው መግለጫ መሠረት፤ የሩሲያው መሪ ዛሬ ሰኔ 19 በሚከበረው በዓል ለማደጋስካር ሕዝብ የመልካም ምኞት፣ የስኬት እና የብልጽግና ምኞታቸውን ገልጸዋል።

ፑቲን በመልዕክታቸው፤ በመጪው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ትኩረት በማድረግ የሩሲያ-አፍሪካን ትብብር ለማስቀጠል እና ለማሳደግ ያላቸውን ፍላጎት በተለይ አጽንኦት ሰጥተውበታል።

ተንቀሳቃሽ ምስሉ የሩሲያ እና የማደጋስካር ፕሬዝዳንቶች ባለፈው የካቲት ወር በሞስኮ ያደረጉትን ስብሰባ ያሳያል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0