https://amh.sputniknews.africa/20260626/4442425.html
አሜሪካ ለኪዬቭ የጦር መሣሪያ እያቀረበች ባለችበት ሁኔታ በዩክሬን ጉዳይ ላይ ‘ፍጹም ገለልተኛ’ መሆን አትችልም - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
አሜሪካ ለኪዬቭ የጦር መሣሪያ እያቀረበች ባለችበት ሁኔታ በዩክሬን ጉዳይ ላይ ‘ፍጹም ገለልተኛ’ መሆን አትችልም - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ ለኪዬቭ የጦር መሣሪያ እያቀረበች ባለችበት ሁኔታ በዩክሬን ጉዳይ ላይ ‘ፍጹም ገለልተኛ’ መሆን አትችልም - የክሬምሊን ቃል አቀባይበዲሚትሪ ፔስኮቭ የተሰጡ ተጨማሪ መግለጫዎች፦▪ ሩሲያ፣ ዋሽንግተን በዩክሬን ሰላማዊ መፍትሔ ለማምጣት የበኩሏን... 26.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-26T16:10+0300
2026-06-26T16:10+0300
2026-06-26T16:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/1a/4442272_0:0:768:432_1920x0_80_0_0_4e51b8fb63b1aed6da285c0231828544.jpg
አሜሪካ ለኪዬቭ የጦር መሣሪያ እያቀረበች ባለችበት ሁኔታ በዩክሬን ጉዳይ ላይ ‘ፍጹም ገለልተኛ’ መሆን አትችልም - የክሬምሊን ቃል አቀባይበዲሚትሪ ፔስኮቭ የተሰጡ ተጨማሪ መግለጫዎች፦▪ ሩሲያ፣ ዋሽንግተን በዩክሬን ሰላማዊ መፍትሔ ለማምጣት የበኩሏን አስተዋጽዖ ለማድረግ የምታሳየውን ፍላጎት ታደንቃለች።▪ ሞስኮ አሁንም ለሰላም ሂደቱ ክፍት ነች።▪ አሜሪካ በዩክሬን ያለውን ቀውስ ለመፍታት ያላትን ፍላጎት አልተወችም፤ ትራምፕም የኢራን ጉዳይ ከተፈታ በኋላ ጥረታቸውን እንደሚያጠናክሩ ቃል ገብተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/1a/4442272_96:0:672:432_1920x0_80_0_0_4cba5802b6d5e772fd41c134115310ad.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አሜሪካ ለኪዬቭ የጦር መሣሪያ እያቀረበች ባለችበት ሁኔታ በዩክሬን ጉዳይ ላይ ‘ፍጹም ገለልተኛ’ መሆን አትችልም - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
16:10 26.06.2026 (የተሻሻለ: 16:14 26.06.2026) አሜሪካ ለኪዬቭ የጦር መሣሪያ እያቀረበች ባለችበት ሁኔታ በዩክሬን ጉዳይ ላይ ‘ፍጹም ገለልተኛ’ መሆን አትችልም - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
በዲሚትሪ ፔስኮቭ የተሰጡ ተጨማሪ መግለጫዎች፦
▪ ሩሲያ፣ ዋሽንግተን በዩክሬን ሰላማዊ መፍትሔ ለማምጣት የበኩሏን አስተዋጽዖ ለማድረግ የምታሳየውን ፍላጎት ታደንቃለች።
▪ ሞስኮ አሁንም ለሰላም ሂደቱ ክፍት ነች።
▪ አሜሪካ በዩክሬን ያለውን ቀውስ ለመፍታት ያላትን ፍላጎት አልተወችም፤ ትራምፕም የኢራን ጉዳይ ከተፈታ በኋላ ጥረታቸውን እንደሚያጠናክሩ ቃል ገብተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X