በኬንያ የፋይናንስ ረቂቅ አዋጅ ተቃውሞ መታሰቢያ ሰልፍ ላይ ቢያንስ 355 ሰዎች ታሰሩ - የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ

በኬንያ የፋይናንስ ረቂቅ አዋጅ ተቃውሞ መታሰቢያ ሰልፍ ላይ ቢያንስ 355 ሰዎች ታሰሩ - የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር

▪ የአገር ውስጥ እና ብሔራዊ አስተዳደር ካቢኔ ጸሐፊ ኪፕቹምባ ሙርኮመን ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት፤ በዋና ከተማዋ ናይሮቢ ከ160 በላይ ተቃዋሚዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል።

▪ ፖሊስ በናይሮቢ የተሰበሰበውን ሕዝብ ለመበተን የአስለቃሽ ጭስ ጋዝ ጥቅም ላይ ማዋሉ ተዘግቧል።

▪ የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት በሀገሪቱ በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች በርካታ ታዋቂ አክቲቪስቶች እና ብሎገሮች ታስረዋል።

▪ እሥራቶች ቢኖሩም፤ ሙርኮመን ሰፊ የሆነ የዝርፊያ ወይም የንብረት ውድመት አለመኖሩን በማንሳት፣ ኬንያውያን ሰላምን በመጠበቃቸው አመስግነዋል።

▪ እንደ ባለሥልጣኑ ገለጻ፤ በሀገሪቱ በአጠቃላይ በአንጻራዊ ሁኔታ የተረጋጋ ሁኔታ የነበረ ቢሆንም፣ ጥቂት የወንጀል አካላት ግን ሰላማዊ ሰልፍን ሽፋን በማድረግ የተለያዩ ወንጀሎችን ለመፈጸም ሞክረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0