- Sputnik አፍሪካ, 1920
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር

ኢትዮጵያ ከአዱሊስ እስከ ወደብ አልባነት

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ ከአዱሊስ እስከ ወደብ አልባነት

ኢትዮጵያ በአክሱም ዘመን በአዱሊስ፣ በቅርብ ታሪኳ ደግሞ በዓሰብ እና ምጽዋ ወደቦች ጠንካራ የባሕር ኃይልና የንግድ ተፅዕኖ የነበራት ቢሆንም፤ በ1985 ዓ.ም የኤርትራን መገንጠል ተከትሎ የባሕር በሯን በማጣት በዓለም ላይ በሕዝብ ብዛት ቀዳሚዋ ወደብ አልባ አገር ለመሆን ተገደደች።

'ዓለም አቀፍ የባሕረኞች ቀን'ን ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያን ታሪካዊ የወደብ ጉዞ በአጭሩ የሚዳስሰውን የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0