ቡርኪና ፋሶ የአውሮፓ ፓርላማ ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ከአውሮፓ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ ጋር ሊደረግ የነበረን የውይይት ቀጠሮ ሰረዘች

© telegram sputnik_ethiopiaቡርኪና ፋሶ የአውሮፓ ፓርላማ ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ከአውሮፓ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ ጋር ሊደረግ የነበረን የውይይት ቀጠሮ ሰረዘች
ቡርኪና ፋሶ የአውሮፓ ፓርላማ ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ከአውሮፓ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ ጋር ሊደረግ የነበረን የውይይት ቀጠሮ ሰረዘች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.06.2026
ሰብስክራይብ

ቡርኪና ፋሶ የአውሮፓ ፓርላማ ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ከአውሮፓ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ ጋር ሊደረግ የነበረን የውይይት ቀጠሮ ሰረዘች

ዦአው ክራቪንሆ ከበርካታ ከፍተኛ የቡርኪና ፋሶ ባለሥልጣናት ጋር ለመወያየት ወደ ኦጋዱጉ ባደረጉት ጉብኝት፤ የሀገሪቱ ባለሥልጣናት ሁሉንም የሥራ ቀጠሮዎቻቸውን እንደሰረዙባቸው የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

ይህ ውሳኔ የተወሰደው፤ የአውሮፓ ፓርላማ ባለፈው ሰኔ 11 ቀን ቡርኪና ፋሶን በሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚከስ የውሳኔ ሐሳብ ማፅደቁን ተከትሎ እንደሆነ ተነግሯል።

የቡርኪና ፋሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በምላሹ የአውሮፓ ኅብረትን አምባሳደር ቢሯቸው በመጥራት የመንግሥታቸውን “ተቃውሞ፣ ቅሬታ እና ቅያሜ” ገልጸውላቸዋል።

ሆኖም እስካሁን ድረስ በጉዳዩ ላይ ከቡርኪና ፋሶ ባለሥልጣናት የተሰጠ ይፋዊ መግለጫ የለም።

ፎቶ፦ ዦአው ክራቪንሆ በየካቲት 2026 ኦጋዱጉን ሲጎበኙ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0