የሱዳኑ መሪ አል-ቡርሃን በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ከሩሲያ ጋር ስላለው ትብብር ለመወያየት አቅደዋል - አምባሳደር

© telegram sputnik_ethiopiaየሱዳኑ መሪ አል-ቡርሃን በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ከሩሲያ ጋር ስላለው ትብብር ለመወያየት አቅደዋል - አምባሳደር
የሱዳኑ መሪ አል-ቡርሃን በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ከሩሲያ ጋር ስላለው ትብብር ለመወያየት አቅደዋል - አምባሳደር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.06.2026
ሰብስክራይብ

የሱዳኑ መሪ አል-ቡርሃን በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ከሩሲያ ጋር ስላለው ትብብር ለመወያየት አቅደዋል - አምባሳደር

በሩስያ የሱዳን አምባሳደር መሐመድ ኤልጋዛሊ ሲራጅ ፤ “ይህ በብዙ ዘርፎች እያደገ የመጣውን የሁለትዮሽ ትብብር ለመወያየት ጥሩ አጋጣሚ ይሆናል” ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡

አምባሳደሩ አክለውም፤ በእሳቸው እምነት ይህ ጉባኤ ሱዳን በችግር ጊዜያት ላደረገችው ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ለሩሲያ የምስጋና መልዕክት የምታስተላልፍበት መልካም አጋጣሚ እንደሚሆን ጠቁመዋል።

3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በመጪው ጥቅምት 18 እና 19 በሞስኮ ለመካሄድ መርሐ-ግብር ተይዞለታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0