ሩሲያ ዓመቱን ሙሉ ለሚካሄድ የባሕር ላይ ትራንስፖርት የሚሆን የአርክቲክ ጋዝ ጫኝ መርከቦች እየገነባች ነው

ሰብስክራይብ

ሩሲያ ዓመቱን ሙሉ ለሚካሄድ የባሕር ላይ ትራንስፖርት የሚሆን የአርክቲክ ጋዝ ጫኝ መርከቦች እየገነባች ነው

ሁለተኛዋ በሩሲያ የተገነባችው የፈሳሽ ተፈጥሯዊ ጋዝ ጫኝ መርከብ ‘ኮንስታንቲን ፖስዬት’ በፕሪሞርስኪ ክራይ የስያሜ ሥነ-ሥርዓቷ ከተከናወነ በኋላ ሰኔ 11 ቀን አገልግሎት መስጠት ጀምራለች።

ይህች መርከብ እ.ኤ.አ. በታኅሣሥ 2025 ለአገልግሎት ከቀረበችው ‘አሌክሲ ኮሲጊን’ ከተባለችው የመጀመሪያዋ መርከብ ቀጥላ የተመረተች ናት።

በ‘አርክቲክ ኤልኤንጂ 2’ ፕሮጀክት አካልነት በዚቬዝዳ የመርከብ ማኑፋክቸሪንግ ጣቢያ ተጨማሪ መርከቦች በመገንባት ላይ ይገኛሉ።

ይህ የመርከብ ስብስብ የሩሲያን የአርክቲክ ሎጅስቲክስ ለማጠናከር የታለመ ሲሆን፤ አዲስ ትውልድ የበረዶ ደርማሽ የጭነት መርከቦችን በስፋት ወደ ማምረት የተደረገውን ሽግግር ያሳያል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0