ቬንዙዌላ በሁለት ከባድ የመሬት መንቀጥቀጦች ተመታች፦ በካራካስ ከባድ ውድመት እና ድንጋጤ ተፈጥሯል

ሰብስክራይብ

ቬንዙዌላ በሁለት ከባድ የመሬት መንቀጥቀጦች ተመታች፦ በካራካስ ከባድ ውድመት እና ድንጋጤ ተፈጥሯል

ረቡዕ ምሽት ላይ መጠናቸው በሬክተር ስኬል 7.2 እና 7.5 የሆኑ ሁለት ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጦች በሴኮንዶች ልዩነት ውስጥ ከካራካስ በስተምዕራብ 160 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ተከስተዋል።

የመጀመሪያ ደረጃ ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት ቢያንስ 32 ሰዎች ለህልፈተ ሕይወት የተዳረጉ ሲሆን፣ 700 የሚጠጉ ሰዎች ላይ ደግሞ ጉዳት ደርሷል።

የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሩ በዋና ከተማዋ በርካታ ሕንጻዎች መፈራረሳቸውን ያረጋገጡ ሲሆን፤ የጋዝ አቅርቦት እንዲቋረጥም ትዕዛዝ አስተላልፈዋል።

የቬንዙዌላ ትልቁ አውሮፕላን ማረፊያ የሆነው ሲሞን ቦሊቫር ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በደረሰበት ጉዳት ምክንያት ተዘግቷል።

የቬንዙዌላ ጊዜያዊ ፕሬዚዳንት ዴልሲ ሮድሪጌዝ በኋላ ላይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0