https://amh.sputniknews.africa/20260625/4427626.html
የአፍሪካን የትምህርት ሥርዓት ማሻሻያ ወደ ኋላ ያስቀረው የሀብት እጥረት ሳይሆን ፍርሃት ነው - የታንዛኒያ መምህር
የአፍሪካን የትምህርት ሥርዓት ማሻሻያ ወደ ኋላ ያስቀረው የሀብት እጥረት ሳይሆን ፍርሃት ነው - የታንዛኒያ መምህር
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካን የትምህርት ሥርዓት ማሻሻያ ወደ ኋላ ያስቀረው የሀብት እጥረት ሳይሆን ፍርሃት ነው - የታንዛኒያ መምህር የአፍሪካን የትምህርት ሥርዓት ለማሻሻል ትልቁ ማዕቀፍ በራሳችን መቆምን መፍራት መሆኑን አቢሳይ ስቲቨን ንዛሊ ለስፑትኒክ አፍሪካ... 25.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-25T11:15+0300
2026-06-25T11:15+0300
2026-06-25T11:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/19/4427473_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_2dcf5bbd7feca3b4a63b2385c1d88032.jpg
የአፍሪካን የትምህርት ሥርዓት ማሻሻያ ወደ ኋላ ያስቀረው የሀብት እጥረት ሳይሆን ፍርሃት ነው - የታንዛኒያ መምህር የአፍሪካን የትምህርት ሥርዓት ለማሻሻል ትልቁ ማዕቀፍ በራሳችን መቆምን መፍራት መሆኑን አቢሳይ ስቲቨን ንዛሊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።ንዛሊ ሲቀጥሉም “ራሳችንን እንጠይቃለን፤ ‘አንድ ቀን ራሳችንን ለመቻል ወስነን፣ በዕርዳታ መደገፋችንን አቁመን፣ የራሳችንን የትምህርት ሥርዓት ብንጠቀም መምራት እንችላለን?’ ስንል እንጨነቃለን” ብለዋል።የውድቀት እና የገንዘብ ኪሳራ ፍርሃትን ለማሸነፍ ንዛሊ የአፍሪካ መንግሥታት ለውጥ አምጪዎችን የሚያበረታታ እና የሚደግፍ ምቹ ሁኔታ እንዲፈጥሩ አሳስበዋል።“ይህን ፍርሃት ማስወገድ ከቻልን፣ አፍሪካ በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ እና ታላላቅ አኅጉራት አንዷ መሆን ትችላለች” ሲሉም አፅንዖት ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካን የትምህርት ሥርዓት ማሻሻያ ወደ ኋላ ያስቀረው የሀብት እጥረት ሳይሆን ፍርሃት ነው - የታንዛኒያ መምህር
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካን የትምህርት ሥርዓት ማሻሻያ ወደ ኋላ ያስቀረው የሀብት እጥረት ሳይሆን ፍርሃት ነው - የታንዛኒያ መምህር
2026-06-25T11:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/19/4427473_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_6bb0eb24f151cd994920cac954881e36.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካን የትምህርት ሥርዓት ማሻሻያ ወደ ኋላ ያስቀረው የሀብት እጥረት ሳይሆን ፍርሃት ነው - የታንዛኒያ መምህር
11:15 25.06.2026 (የተሻሻለ: 11:24 25.06.2026) የአፍሪካን የትምህርት ሥርዓት ማሻሻያ ወደ ኋላ ያስቀረው የሀብት እጥረት ሳይሆን ፍርሃት ነው - የታንዛኒያ መምህር
የአፍሪካን የትምህርት ሥርዓት ለማሻሻል ትልቁ ማዕቀፍ በራሳችን መቆምን መፍራት መሆኑን አቢሳይ ስቲቨን ንዛሊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
ንዛሊ ሲቀጥሉም “ራሳችንን እንጠይቃለን፤ ‘አንድ ቀን ራሳችንን ለመቻል ወስነን፣ በዕርዳታ መደገፋችንን አቁመን፣ የራሳችንን የትምህርት ሥርዓት ብንጠቀም መምራት እንችላለን?’ ስንል እንጨነቃለን” ብለዋል።
የውድቀት እና የገንዘብ ኪሳራ ፍርሃትን ለማሸነፍ ንዛሊ የአፍሪካ መንግሥታት ለውጥ አምጪዎችን የሚያበረታታ እና የሚደግፍ ምቹ ሁኔታ እንዲፈጥሩ አሳስበዋል።
“ይህን ፍርሃት ማስወገድ ከቻልን፣ አፍሪካ በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ እና ታላላቅ አኅጉራት አንዷ መሆን ትችላለች” ሲሉም አፅንዖት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X