https://amh.sputniknews.africa/20260625/4425114.html
የኒጀር-ቤኒን ድንበርን መልሶ ለመክፈት ደህንነት እንቅፋት መሆን የለበትም - ኒጀራዊ ባለሙያ
የኒጀር-ቤኒን ድንበርን መልሶ ለመክፈት ደህንነት እንቅፋት መሆን የለበትም - ኒጀራዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የኒጀር-ቤኒን ድንበርን መልሶ ለመክፈት ደህንነት እንቅፋት መሆን የለበትም - ኒጀራዊ ባለሙያ ኒያሜ ለዚህ ድንበር መልሶ መከፈት ቅድመ ሁኔታዎችን ያስቀመጠች ቢሆንም፤ ሁለቱ ወገኖች "የበላይ የመሆን ፍላጎታቸውን ወደ ጎን ትተው" ስለ ኢኮኖሚያዊ ጥቅሞቹ... 25.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-25T09:05+0300
2026-06-25T09:05+0300
2026-06-25T09:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/19/4425200_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_557172ba31877e3e1ba9a280d425490e.jpg
የኒጀር-ቤኒን ድንበርን መልሶ ለመክፈት ደህንነት እንቅፋት መሆን የለበትም - ኒጀራዊ ባለሙያ ኒያሜ ለዚህ ድንበር መልሶ መከፈት ቅድመ ሁኔታዎችን ያስቀመጠች ቢሆንም፤ ሁለቱ ወገኖች "የበላይ የመሆን ፍላጎታቸውን ወደ ጎን ትተው" ስለ ኢኮኖሚያዊ ጥቅሞቹ ማሰብ እንዳለባቸው የፖለቲካ ተንታኙ አምሳሩ ባኮ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። "በርካታ የኒጀር ዜጎች በዚህ ድንበር መዘጋት ምክንያት እየተሰቃዩ ነው" ብለዋል። በቤኒን የፈረንሳይ ወታደራዊ እንቅስቃሴ ለሁለቱ ሀገራት "የግዛት አንድነትና ሉዓላዊነት ስጋት" መሆኑን የገለጹት ባኮ፤ ኒያሜ በድንበር አቅራቢያ ስላለው የውጭ ሀገር ወታደራዊ ስምሪቶች ግልጽነት እንዲኖር መጠየቋንም አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኒጀር-ቤኒን ድንበርን መልሶ ለመክፈት ደህንነት እንቅፋት መሆን የለበትም - ኒጀራዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የኒጀር-ቤኒን ድንበርን መልሶ ለመክፈት ደህንነት እንቅፋት መሆን የለበትም - ኒጀራዊ ባለሙያ
2026-06-25T09:05+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/19/4425200_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_5d5daa4e4ea315b627c5419f67c59f79.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኒጀር-ቤኒን ድንበርን መልሶ ለመክፈት ደህንነት እንቅፋት መሆን የለበትም - ኒጀራዊ ባለሙያ
09:05 25.06.2026 (የተሻሻለ: 09:34 25.06.2026) የኒጀር-ቤኒን ድንበርን መልሶ ለመክፈት ደህንነት እንቅፋት መሆን የለበትም - ኒጀራዊ ባለሙያ
ኒያሜ ለዚህ ድንበር መልሶ መከፈት ቅድመ ሁኔታዎችን ያስቀመጠች ቢሆንም፤ ሁለቱ ወገኖች "የበላይ የመሆን ፍላጎታቸውን ወደ ጎን ትተው" ስለ ኢኮኖሚያዊ ጥቅሞቹ ማሰብ እንዳለባቸው የፖለቲካ ተንታኙ አምሳሩ ባኮ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
"በርካታ የኒጀር ዜጎች በዚህ ድንበር መዘጋት ምክንያት እየተሰቃዩ ነው" ብለዋል።
በቤኒን የፈረንሳይ ወታደራዊ እንቅስቃሴ ለሁለቱ ሀገራት "የግዛት አንድነትና ሉዓላዊነት ስጋት" መሆኑን የገለጹት ባኮ፤ ኒያሜ በድንበር አቅራቢያ ስላለው የውጭ ሀገር ወታደራዊ ስምሪቶች ግልጽነት እንዲኖር መጠየቋንም አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X