"ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ነፃ የአፍሪካ መሪዎችን የመጨቆኛ መሣሪያ ነው" - ኒጀራዊ ጠበቃ

ሰብስክራይብ

"ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ነፃ የአፍሪካ መሪዎችን የመጨቆኛ መሣሪያ ነው" - ኒጀራዊ ጠበቃ

"የአይሲሲ ዋና ተልዕኮ የዘር ማጥፋትና ጥቃትን መከላከል ያጠቃልላል። ኒጀር ስንት ጊዜ ጥቃት ደረሶባታል? ለመሆኑ አይሲሲ ምላሽ ሰጥቷል? በጭራሽ" ሲሉ የማኅበራዊና ፖለቲካ ተንታኙ ሱማና ሰይዱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

ℹ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ፤ ኒጀር ከአይሲሲ ለመውጣት ያቀረበችውን ጥያቄ በይፋ መዝግበዋል።

  "የአፍሪካ መሪዎች መንቃት አለባቸው" የተባለበትን ምክንያት ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0