https://amh.sputniknews.africa/20260624/4422034.html
የሀገረ መንግሥት ግንባታ በአንድ ትውልድ የሚጠናቀቅ አይደለም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
የሀገረ መንግሥት ግንባታ በአንድ ትውልድ የሚጠናቀቅ አይደለም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
Sputnik አፍሪካ
የሀገረ መንግሥት ግንባታ በአንድ ትውልድ የሚጠናቀቅ አይደለም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ”ኢትዮጵያ ታከናውናለች” በተሰኘው ብሔራዊ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ እያንዳንዱ ትውልድ ሂደቱን መሠረት በማስያዝ ረገድ የበኩሉን ሚና... 24.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-24T17:54+0300
2026-06-24T17:54+0300
2026-06-24T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/18/4421881_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_79d12f07c365d1def59069bc02bbebaf.jpg
የሀገረ መንግሥት ግንባታ በአንድ ትውልድ የሚጠናቀቅ አይደለም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ”ኢትዮጵያ ታከናውናለች” በተሰኘው ብሔራዊ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ እያንዳንዱ ትውልድ ሂደቱን መሠረት በማስያዝ ረገድ የበኩሉን ሚና መጫወት እንዳለበት ተናግረዋል፡፡"ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን ጠብቃ የኖረች የጥንታዊ ስልጣኔ ባለቤት ናት። ሀገሪቱ ዝቅተኛ ግምቶችን በተደጋጋሚ ድል አድርጋ ተነስታለች። እኛ የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በሕዝባችን ጥረት የገነባን ሀገር ነን" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሀገረ መንግሥት ግንባታ በአንድ ትውልድ የሚጠናቀቅ አይደለም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
Sputnik አፍሪካ
የሀገረ መንግሥት ግንባታ በአንድ ትውልድ የሚጠናቀቅ አይደለም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
2026-06-24T17:54+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/18/4421881_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_60f29e8b6b9aee161520045b903dc73f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሀገረ መንግሥት ግንባታ በአንድ ትውልድ የሚጠናቀቅ አይደለም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
17:54 24.06.2026 (የተሻሻለ: 18:04 24.06.2026) የሀገረ መንግሥት ግንባታ በአንድ ትውልድ የሚጠናቀቅ አይደለም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ”ኢትዮጵያ ታከናውናለች” በተሰኘው ብሔራዊ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ እያንዳንዱ ትውልድ ሂደቱን መሠረት በማስያዝ ረገድ የበኩሉን ሚና መጫወት እንዳለበት ተናግረዋል፡፡
"ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን ጠብቃ የኖረች የጥንታዊ ስልጣኔ ባለቤት ናት። ሀገሪቱ ዝቅተኛ ግምቶችን በተደጋጋሚ ድል አድርጋ ተነስታለች። እኛ የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በሕዝባችን ጥረት የገነባን ሀገር ነን" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X