ትራምፕ ዩክሬን በሩሲያ ላይ ጥቃት እንድትሰነዝር ፈቅደዋል መባሉን ላቭሮቭ አስተባበሉ

ሰብስክራይብ

ትራምፕ ዩክሬን በሩሲያ ላይ ጥቃት እንድትሰነዝር ፈቅደዋል መባሉን ላቭሮቭ አስተባበሉ

ፕሬዚዳንት ​ዶናልድ ትራምፕ፤ የዩክሬን ጦር ጥልቅ የሩሲያ ግዛቶችን መደብደብን ጨምሮ የተለያዩ ጥቃቶችን እንዲፈጽም "ይሁንታ ሰጥተዋል" በሚል በዩክሬን መገናኛ ብዙኃን የሚናፈሰው ዘገባ እውነታነቱ እጅጉን አጠያያቂ ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በሞስኮ በተካሄደው የ "ፕሪማኮቭ ንባብ" መድረክ ላይ ገልጸዋል።

​ሩሲያ ሁልጊዜም ከአሜሪካ ጋር ለሚደረግ የትኛውም ዓይነት ውይይት ዝግጁ እና የትራምፕ አስተዳደር ንግግሮችን ለመቀጠል እያሳየ ያለውን አዎንታዊ አቀራረብ የምታደንቅ ናት ሲሉም አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0