ሩሲያ እና ቤላሩስ የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ ውጤት ሕዝቡ በመንግሥት ላይ ያለውን እምነት ያንጻባረቀ ነው አሉ

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ እና ቤላሩስ የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ ውጤት ሕዝቡ በመንግሥት ላይ ያለውን እምነት ያንጻባረቀ ነው አሉ
ሩሲያ እና ቤላሩስ የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ ውጤት ሕዝቡ በመንግሥት ላይ ያለውን እምነት ያንጻባረቀ ነው አሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.06.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ እና ቤላሩስ የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ ውጤት ሕዝቡ በመንግሥት ላይ ያለውን እምነት ያንጻባረቀ ነው አሉ

​የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፤ መንግሥት ተቋማትን ለማጠናከር፣ ውስጣዊ መረጋጋትን ለመጠበቅ እና የሀገሪቱን የልማት ግቦች ለማሳካት የሚያደርገውን ጥረት አድንቋል።

  ​የቤላሩስ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አለሆት መልዕክት፤ የምርጫው ውጤት የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ብሔራዊ አንድነት፣ ሉዓላዊነት እና ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት የማረጋገጥ ዓላማ ባነገበው የፖለቲካ አካሄድ ላይ ከፍተኛ እምነት እንዳለው በድጋሚ ያረጋገጠ ነው ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0