የሱዳኑ መሪ አል-ቡርሃን በሞስኮ በሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ

Al-Burhan
Al-Burhan - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.06.2026
ሰብስክራይብ
የሱዳኑ መሪ አል-ቡርሃን በሞስኮ በሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ


​በሩሲያ የሱዳን አምባሳደር መሐመድ ኤልገዛሊ ሲራጅ፤ “የሱዳን ሪፐብሊክ ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን፤ በፕሬዝዳንት ፑቲን ይፋዊ ግብዣ በሚቀጥለው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እንደሚሳተፉ በይፋ ማረጋገጥ እወዳለሁ” ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።


​ 3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ጥቅምት 18 እና 19 2019 ዓ.ም ሞስኮ ሊካሄድ ቀነ ቀጠሮ ተይዞለታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0