የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓቶች አሁንም 80 በመቶ በቅኝ ግዛት አስተሳሰብ የተቃኙ ናቸው - ታንዛኒያዊ መምህር

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓቶች አሁንም 80 በመቶ በቅኝ ግዛት አስተሳሰብ የተቃኙ ናቸው - ታንዛኒያዊ መምህር

​አፍሪካ አሁን ያሉባትን ችግሮች በሌሎች መፍትሔ መፍታት አትችልም ሲሉ አቢሳይ ስቲቨን ንዛሊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

​"በቅኝ ግዛት ዘመን ሥርዓተ ትምህርቶቹ የተቀረጹት የወቅቱን እና ሥርዓቱን የፈጠሩት አካላት የገጠማቸውን ችግሮች ለመፍታት ነበር። ዛሬ ግን አፍሪካ የራሷ የሆኑ ችግሮችና ተግዳሮቶች አሉባት" ሲሉ አቢሳይ ስቲቨን ንዛሊ ተናግረዋል።

​መምህሩ የአኀጉሪቱን ተጨባጭ ፍላጎቶች እና አካባቢያዊ ሁኔታዎች ያገናዘቡ፤ በአፍሪካውያን የሚዘጋጁ ሀገር በቀል ሥርዓተ ትምህርቶች እንዲቀረጹ ጥሪ አቅርበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0