https://amh.sputniknews.africa/20260624/4417523.html
ላይቤሪያ እና ሴራሊዮን ድንበር ተሻጋሪ የግብር ስወራን ለመግታት ለደቡባዊው ዓለም ፈር ቀዳጅ የሆነ የጋራ የግብር ኦዲት ጀመሩ
ላይቤሪያ እና ሴራሊዮን ድንበር ተሻጋሪ የግብር ስወራን ለመግታት ለደቡባዊው ዓለም ፈር ቀዳጅ የሆነ የጋራ የግብር ኦዲት ጀመሩ
Sputnik አፍሪካ
ላይቤሪያ እና ሴራሊዮን ድንበር ተሻጋሪ የግብር ስወራን ለመግታት ለደቡባዊው ዓለም ፈር ቀዳጅ የሆነ የጋራ የግብር ኦዲት ጀመሩበሴራሊዮን እና በላይቤሪያ መካከል በተመሳሳይ ጊዜ በሚደረግ የግብር ምርመራ ዙሪያ የተፈረመው የመግባቢያ ስምምነት፤ በደቡባዊው... 24.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-24T09:33+0300
2026-06-24T09:33+0300
2026-06-24T09:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/18/4417370_0:1:852:480_1920x0_80_0_0_387da41cc40a42e113d395c95a09e71f.jpg
ላይቤሪያ እና ሴራሊዮን ድንበር ተሻጋሪ የግብር ስወራን ለመግታት ለደቡባዊው ዓለም ፈር ቀዳጅ የሆነ የጋራ የግብር ኦዲት ጀመሩበሴራሊዮን እና በላይቤሪያ መካከል በተመሳሳይ ጊዜ በሚደረግ የግብር ምርመራ ዙሪያ የተፈረመው የመግባቢያ ስምምነት፤ በደቡባዊው ዓለም የመጀመሪያው በመሆን ለዓለም አቀፍ የግብር ትብብር ጠንካራ ተምሳሌት እንዳስቀመጠ ኤኮዋስ ገልጿል። ይህ ውጥን የሚከተሉት ጉዳዮች ላይ እንደሚያነጣጥር መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል፦ ድንበር ተሻጋሪ የግብር ስወራን፣ የዝውውር ዋጋ አተማመን ችግሮችን፣ ያልታወቀ/ያልተመዘገበ ገቢን፣ ሕገ-ወጥ የገንዘብ ፍሰቶችን።ስምምነቱ በተጨማሪም ለሚከተሉት ተግባራት የአሠራር ሥርዓቶችን ይዘረጋል፦ ጉዳዮችን/መዝገቦችን ለመምረጥ፣ የጋራ ዕቅድ ለማውጣት፣ የኦዲት ሥራዎችን ለማስተባበር፣ የግብር ከፋዮችን መብት ለመጠበቅ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ላይቤሪያ እና ሴራሊዮን ድንበር ተሻጋሪ የግብር ስወራን ለመግታት ለደቡባዊው ዓለም ፈር ቀዳጅ የሆነ የጋራ የግብር ኦዲት ጀመሩ
Sputnik አፍሪካ
ላይቤሪያ እና ሴራሊዮን ድንበር ተሻጋሪ የግብር ስወራን ለመግታት ለደቡባዊው ዓለም ፈር ቀዳጅ የሆነ የጋራ የግብር ኦዲት ጀመሩ
2026-06-24T09:33+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/18/4417370_106:0:746:480_1920x0_80_0_0_448b1f06997d1ed86b4a77e3b820d70c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ላይቤሪያ እና ሴራሊዮን ድንበር ተሻጋሪ የግብር ስወራን ለመግታት ለደቡባዊው ዓለም ፈር ቀዳጅ የሆነ የጋራ የግብር ኦዲት ጀመሩ
09:33 24.06.2026 (የተሻሻለ: 09:34 24.06.2026) ላይቤሪያ እና ሴራሊዮን ድንበር ተሻጋሪ የግብር ስወራን ለመግታት ለደቡባዊው ዓለም ፈር ቀዳጅ የሆነ የጋራ የግብር ኦዲት ጀመሩ
በሴራሊዮን እና በላይቤሪያ መካከል በተመሳሳይ ጊዜ በሚደረግ የግብር ምርመራ ዙሪያ የተፈረመው የመግባቢያ ስምምነት፤ በደቡባዊው ዓለም የመጀመሪያው በመሆን ለዓለም አቀፍ የግብር ትብብር ጠንካራ ተምሳሌት እንዳስቀመጠ ኤኮዋስ ገልጿል።
ይህ ውጥን የሚከተሉት ጉዳዮች ላይ እንደሚያነጣጥር መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል፦
ድንበር ተሻጋሪ የግብር ስወራን፣
የዝውውር ዋጋ አተማመን ችግሮችን፣
ያልታወቀ/ያልተመዘገበ ገቢን፣
ሕገ-ወጥ የገንዘብ ፍሰቶችን።
ስምምነቱ በተጨማሪም ለሚከተሉት ተግባራት የአሠራር ሥርዓቶችን ይዘረጋል፦
ጉዳዮችን/መዝገቦችን ለመምረጥ፣
የጋራ ዕቅድ ለማውጣት፣
የኦዲት ሥራዎችን ለማስተባበር፣
የግብር ከፋዮችን መብት ለመጠበቅ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X