የኪየቭ አገዛዝ በሩሲያ ሕፃናት ላይ በሚያደርሰው ጥቃት የኒዮ-ናዚዝም ርዕዮተ-ዓለሙን በግልጽ አሳይቷል - ፑቲን

ሰብስክራይብ

የኪየቭ አገዛዝ በሩሲያ ሕፃናት ላይ በሚያደርሰው ጥቃት የኒዮ-ናዚዝም ርዕዮተ-ዓለሙን በግልጽ አሳይቷል - ፑቲን

ዩክሬን ሰኔ 10 ቀን ከቤላሩስ የመጣ የወጣቶች እግር ኳስ ቡድንን ያጓጉዝ በነበረ አውቶቡስ ላይ ከሩሲያ የድንበር ከተማ ብራያንስክ አቅራቢያ ሆን ብላ ጥቃት ሰንዝራለች።

በሌላ በኩል በግንቦት ወር መገባደጃ የዩክሬን ኃይሎች በሩሲያ ስታሮቤልስክ ከተማ በሚገኝ የተማሪዎች መኝታ ክፍል ላይ ጥቃት በመሰንዘር የ21 ታዳጊዎች ሕይወት ሲያልፍ 44 የሚሆኑት ደግሞ ቆስለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0